Job 19:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም ዝተጋገኹ ሓቂ እንተ ዀይኑ ግና፡ ስሕተተይ ኣብ ገዛእ ርእሰይ እዩ ዚነብር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ው​ነት እኔ ከበ​ደ​ልሁ፤ ስሕ​ተቴ ከእኔ ጋር ትኖ​ራ​ለች። የማ​ላ​ው​ቀ​ው​ንም ነገር ተና​ገ​ርሁ፤ ነገ​ሬም ስን​ፍና ነው እንጂ በየ​ጊ​ዜው አይ​ደ​ለም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእውነትም የሳትሁ እንደ ሆነ፥ ስሕተቴ ከእኔ ጋር ትኖራለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በእውነትም የሳትሁ እንደሆነ፥ ስሕተቴ ከእኔ ጋር ትኖራለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ቱሙ ባሌዳዋ ግድንቶካ፥ ታ ባላይ ታና ኦቻና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani tumu baleeddawaa gidinttokka, ta balay taana oochchana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tumukka tani balettidaa gidikko ta balay tana xalla qohana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቱሙካ ታኒ ባሌቲዳ ጊዲኮ ታ ባላይ ታና ጻላ ቆሃና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቱማ ታ ባልዳባ ግድኮ፥ ታ ባላይ ታና ኦይቻና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Tuma ta balidaba gidiko, ta balay tana oychana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በእውነት ተሳስቼ ከሆነ፣ ስሕተቱ የራሴ ጕዳይ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእርግጥ ተሳስቼ ከሆነ፥ ስሕተቱ የሚጐዳው ራሴን ብቻ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብርግፅ እንተ ተጋገኹኳ፥ እቲ ጌጋይ ምሳይ ይነብር።
Amharic Tigrinya 2011 ብርግጽ ተጋግየ እኳ እንተ ዀንኩ፡ እቲ ጌጋይ ምሳይ ይነብር።