Job 19:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስኻትኩም ግና፡ ሱር እቲ ጕዳይ ኣባይ ስለ ዝተረኽበ፡ ስለምንታይ ንሰጐዶ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በፊቱ ምን እን​ና​ገ​ራ​ለን? የነ​ገሩ ሥርም በእ​ርሱ ዘንድ ተገ​ኝ​ቶ​አል ብትሉ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእውነት። እንዴት እናሳድደዋለን? የነገሩ ሥር በእርሱ ዘንድ ተገኝቶአል ብትሉ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በእውነት፦ እንዴት እናሳድደዋለን? የነገሩ ሥር በእርሱ ዘንድ ተገኝቶአል ብትሉ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተ፥ ‘መቶ ኡንኩ አ ግዴዳ ድራዉ፥ አነ ሃይተ! አ የደርሴቶ!’ ጎፐ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hintte, ‹Metoo unkkuu Aa gideedda diraw, ane haayite! Aa yedersseetto!› gooppe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ta siiqotoo! Tana walassidi waayisanaas ‹Hayssa metoza izi barkka baas ehides› gidi haasayeeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ታ ሲቆቶ! ታና ዋላሲዲ ዋዪሳናስ፥ ‹ሃይሳ ሜቶዛ ኢዚ ባርካ ባስ ኤሂዴስ› ጊዲ ሃሳዬታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሀ መቱዋስ ጋሶይ እያ፥ ኑ እያ ዋት የደኖ ግድ ህንተ ቆፕያባ ግድኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Ha metuwas gaasoy iya, nu iya waati yedethino gidi hinte qopiya gidiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘የችግሩ መንሥኤ በውስጡ አለ፤ እኛ እንዴት እናሳድደዋለን?’ ብትሉ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ወዳጆቼ ሆይ! እኔን ወቅሳችሁ ለማሠቃየት፥ የችግሩን ምክንያት እርሱ ራሱ ነው በማለት ትናገራላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስኻትኩም “ሱር እቲ ነገር ኣብኡ ተረኺቡ እዩሞ፥ ከመይ ጌርና ኽነሳጕጎ እንተ በልኩም፥
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻትኩም፡ ሱር እቲ ነገር ኣባይ ዘሎ መሲሉኩም፡ ንሰጐጎ፡ እንተ በልኩም፡