Job 16:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣነ ግና ብኣፈይ ምበርትዓካ፡ ምንቅስቓስ ከንፈረይ ድማ ንሓዘንካ ምለስለሰ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔም ነገ​ርን እነ​ግ​ራ​ችሁ ነበር፤ ራሴ​ንም በእ​ና​ንተ ላይ እነ​ቀ​ንቅ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በአፌም ነገር ባበረታኋችሁ ነበር፤ የከንፈሬን ማጽናናት ባልከለከልሁም ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በአፌም ነገር ባበረታኋችሁ ነበር፥ የከንፈሬን ማጽናናት ባልከለከልሁም ነበር።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋዳንካ፥ ታ ዞርያን ታን ህንተና ምንና ሽን! ታ ዶናፐ ከስያ ሃሳያይካ ህንተና ምንና ሽን!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaadankka, ta zoriyaan taani hinttena mintsana shin! Ta doonaappe kesiyaa haasayaykka hinttena mintsetsana shin!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa malakka ta doonan inttena minththeththananne minththanaas daro haasayanakkoshin.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ማላካ ታ ዶናን ኢንቴና ሚንናኔ ሚንናስ ዳሮ ሃሳያናኮሺን።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታ ዞርያን ታ ህንተና ምንናሽን! ታ ዶናፐ ከይያ ኦዳይ ህንተና ምንናሽን!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ta zoriyan ta hintena minthethanashin! Ta doonape keyiya oday hintena minthethanashin!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይልቁንም አንደበቴ ባበረታታችሁ፣ የከንፈሬም ማጽናናት ባሳረፋችሁ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲሁም በአንደበቴ ባበረታታኋችሁና እናንተንም ለማጽናናት ብዙ መናገር በቻልኩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዘረባ ኣፈይውን መበርታዕኹኹም ነይረ፤ ምፅንናዕ ከንፈረይውን መህድአኩም ነይሩ።”
Amharic Tigrinya 2011 ብኣፈይ መበርታዕኩኹም፡ ምጽንናዕ ከናፍረይውን መህድኣኩም ነይሩ።