Job 16:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምዚ ዝኣመሰለ ብዙሕ ሰሚዐ እየ፡ ኵላትኩም ሕሱራት መጸናንዒ ኢኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “እን​ደ​ዚህ ያለ ብዙ ነገር ሰማሁ፤ እና​ንተ ሁላ​ችሁ የም​ታ​ደ​ክሙ አጽ​ና​ኞች ናችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንደዚህ ያለ ዓይነት ነገር እጅግ ሰማሁ፤ እናንተ ሁላችሁ የምታደክሙ አጽናኞች ናችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እንደዚህ ያለ ነገር አብዝቼ ሰማሁ፥ እናንተ ሁላችሁ የምታደክሙ አጽናኞች ናችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀዋ ማላ ሃሳያ ዳሩዋ ስሳድ፤ ህንተ ምንቶ ጊደ፥ ታና መትያዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hawaa mala haasayaa daruwaa sisaad; hintte mintsetseetto giidde, taana metiyaawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Tani hayssa mala haasaya daro wode siyadis; intte saleththiza zoranchchata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ታኒ ሃይሳ ማላ ሃሳያ ዳሮ ዎዴ ሲያዲስ፤ ኢንቴ ሳሌዛ ዞራንቻታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ታኒ ሄሳ መላ ሃሳያ ዳሮ ስአስ፤ ህንተ ምንይ ታና ሳለስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Taani hessa mela haasaya daro si7as; hinte minthethoy tana salethis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ይህን የሚመስል ብዙ ነገር ሰምቻለሁ፤ እናንተ ሁላችሁ የምታስጨንቁ አጽናኞች ናችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ይህን የመሰለ ንግግር ብዙ ጊዜ ሰምቼአለሁ፤ እናንተ አሰልቺ አጽናኞች ናችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣነ ኸምዙይ ዝበለ ነገር ብዙሕ ጊዜ ሰሚዐ ኣለኹ፤ ንስኻትኩም ኵልኻትኩም፥ ዘይትጠቕሙ መፀናናዕቲ ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ከምዚ ዝበለ ዘረባስ እምብዛ ሰሚዔ ኣሎኹ፡ ንስኻትኩም ኲልኹም ዘይትጠቕሙ መጸናናዕቲ ኢኹም።