Job 15:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንስኻ ዲኻ እቲ ቀዳማይ ተወሊድካ፧ ወይስ ኣብ ቅድሚ ጎቦታት ኢኻ ተፈጢርካ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በውኑ ከሰው ቀድ​መህ የተ​ፈ​ጠ​ርህ ሰው አንተ ነህን? ወይስ ከተ​ራ​ሮች በፊት ተፀ​ነ​ስ​ህን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በውኑ መጀመሪያ የተወለድህ ሰው አንተ ነህን? ወይስ ከተራሮች በፊት ተፀነስህን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “በውኑ መጀመሪያ የተወለደው የሰው ልጅ አንተ ነህን? ከተራሮች በፊትስ ተፀንሰሀልን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኮይሮ አሳፐ ስን የለቴዳዌ ኔኔ? ዎይ ኔን ደረቱ መታናፐ ካሰ የለታዲ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Koyiro asaappe sintsa yeletteeddawe neenee? Woy neeni deretuu med'ettanaappe kase yelettaaddii?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Asappe sinththan yelettiday nenee? Zumati medhettanaappe sinththan ne yelettadii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣሳፔ ሲንን ዬሌቲዳይ ኔኔ? ዙማቲ ሜታናፔ ሲንን ኔ ዬሌታዲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “አሳፐ ኮይሮ የለትዳይ ነኔ? ኔኒ ደረት መታናፐ ካሰ የለታዲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Asape koyro yeletiday nenee? Neeni dereti medhetanaape kase yeletadii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለመሆኑ ከሰው ሁሉ ቀድመህ የተወለድህ አንተ ነህን? ወይስ ከኰረብቶች በፊት ተገኝተሃል?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ከሰው በፊት የተወለድክ አንተ ነህን? ተራራዎችስ ከመፈጠራቸው በፊት ተወልደህ ነበርን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብሓቂ ብመጀመርታ ዝተወለድካ ሰብዶ ንስኻ ኢኻ? ወይ ከዓ፥ ቅድሚ እምባታት ዲኻ ተጠኒስካ?
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ቐዳማይ ሰብ እተወልደዶ ንስኻ ኢኻ? ቅድሚ ዂርባታትከ ተጠኒስካ ዲኻ?