Job 15:35 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ክፉእ ይጠንሱ፡ ከንቱነት ድማ ይወልዱ፡ ከብዶም ድማ ተንኮል የዳሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሆ​ዳ​ቸው ጭን​ቅ​ትን ይፀ​ን​ሳሉ፥ ከንቱ ነገ​ር​ንም ይወ​ል​ዳሉ። ሆዳ​ቸ​ውም ተን​ኰ​ልን ያዘ​ጋ​ጃል።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጉዳትን ይፀንሳሉ፥ በደልንም ይወልዳሉ፥ ሆዳቸውም ተንኰልን ያዘጋጃል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጉዳትን ይፀንሳሉ፥ በደልንም ይወልዳሉ፥ ሆዳቸውም ተንኰልን ያዘጋጃል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ መቱዋ ሻሃሪደ፥ ኢታባ የሊኖ፤ ኡንቱንቱ ዎዛናንካ ጭሙ ኩም ኡቴዳ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu metuwaa shahaariide, iitabaa yeliino; unttunttu wozanaankka c'imuu kumi utteedda» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssa mala asati gene miish qoppeettes; metokka medhdheettes; istta wozinaykka baleththon kumides.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሳ ማላ ኣሳቲ ጌኔ ሚሽ ቆፔቴስ፤ ሜቶካ ሜቴስ፤ ኢስታ ዎዚናይካ ባሌን ኩሚዴስ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ኢታተ ቃንትድ መቶ የሎሶና፤ ኤንታ ኡሉዋን ገነይ ኩምስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti iitatethi qanthatidi meto yeloosona; enta uluwan geney kumis” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መከራን ይፀንሳሉ፤ ክፋትንም ይወልዳሉ፤ በሆዳቸውም ተንኰል ይጠነስሳሉ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንደዚህ ያሉ ሰዎች ተንኰልን ያቅዳሉ፤ ችግርንም ይወልዳሉ፤ ልባቸውም በአታላይነት የተሞላ ነው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ክፍኣት ይጠንሱ፤ ጥፍኣት ድማ ይወልዱ፤ ከብዶም ከዓ ተንኰል የዳሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ጻዕሪ ጠኒሶም፡ ጥፍኣት ይወልዱ፡ ከርሶምውን ተንኰል እዩ ዜዳሉ።