Job 15:34 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣኼባ ግቡዛት በረኻ ኪኸውን እዩ፣ ንድንኳናት ጉቦ ድማ ሓዊ ኪበልዖ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለኃ​ጥ​ኣን ሁሉ ሞት ምስ​ክ​ራ​ቸው ነው፥ እሳት የጉቦ ተቀ​ባ​ዮ​ችን ቤት ይበ​ላል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዝንጉዎች ጉባኤ ሁሉ ለጥፋት ይሆናል፥ የጉቦ ተቀባዮችንም ድንኳን እሳት ትበላለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የአምላክ አልባ ሰው ጉባኤ ፍሬ የለውም፥ የጉቦ ድንኳኖችንም እሳት ትበላለች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳዉ ያየና አሳቶ ዛሪ ያና፤ ማታይያን ኬጸቴዳ ጎልያካ ታማይ ማና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossaw yayyena asatoo zarii d'ayana; mattaayiyaan kees'etteedda golliyaakka tamay maana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossa Xoossateththa erontta asatas zereththi de7enna; gubbon oosettida keeththatikka taman dippi gi xuugettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሳ ጾሳቴ ኤሮንታ ኣሳታስ ዜሬ ዴኤና፤ ጉቦን ኦሴቲዳ ኬቲካ ታማን ዲፒ ጊ ጹጌታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳስ ያዮና አሳ ኮቻይ ያና፤ ዎፈን ኬፀትዳ ኬይ ታማን ሜተታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossas yayyonna asaa kochay dhayana; wodhaafen keexetida keethay taman meetetana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዐመፀኞች ጉባኤ ትመክናለች፤ የጉቦ ሱሰኞችም ድንኳን በእሳት ትበላለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የእግዚአብሔርን ሕልውና የሚክዱ ሰዎች ዘር አይወጣላቸውም፤ በጉቦ የተሠሩ ቤቶችም በእሳት ይጋያሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሉ ጉባኤ ሓጢኣተኛታት ንጥፍኣት ይኸውን፤ ንድንኳናት ተቐበልቲ ጉቦ፥ ሓዊ ይበልዖ።
Amharic Tigrinya 2011 እታ ማሕበር ረሲኣን መኻን እያ እሞ፡ ድንኳናት እቶም መማለጃ ዚቕበሉ ሓዊ ይበልዔን።