Job 15:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ኣበሳ ከም ማይ ዚሰቲ ሰብ ክንደይ ፍንፉንን ርኹስን እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይል​ቁ​ንስ አስ​ጸ​ያ​ፊና የረ​ከሰ፥ ኀጢ​አ​ት​ንም እንደ ውኃ የሚ​ጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይልቁንስ አስጸያፊና የረከሰ፥ ኃጢአትንም እንደ ውኃ የሚጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ታዲያ አስጸያፊና የረከሰ፥ በደልን እንደ ውኃ የሚጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ?!”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሀ ሸነይያነ ቱኔዳ አሳይ፥ ናጋራካ ሃዳን ጋንያ አሳይ ዋን አማነታኔ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin ha sheneyiyaanne tuneedda asay, nagaraakka haatsaadan ganiyaa Asay waan amanetannee!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Moorettidaynne tuniday nagarakka haaththa mala uyiza asi ay mala iitaa?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሞሬቲዳይኔ ቱኒዳይ ናጋራካ ሃ ማላ ኡዪዛ ኣሲ ኣይ ማላ ኢታ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኢታነ ቱና ግድዳ አስ፥ ናጋራ ሃዳ ኡያ አስ ዋንድ አማነታኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iitanne tuna gidida asi, nagara haathada uyaa asi waanidi ammanetanee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ታዲያ፣ ክፋትን እንደ ውሃ የሚጠጣ፣ አስጸያፊና ርኩስ ሰውማ እንዴት ይታመን!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የተበላሸና የረከሰ ኃጢአትንም እንደ ውሃ የሚጠጣ ሰውማ ምንኛ የባሰ ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ንሓጢኣት ከም ማይ ዝሰትዮ ሰብ ግዳ፥ ክንደይ ዘፀይፍን ብልሽውን ዘይኸውን!
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ንኣበሳ ኸም ማይ ዚሰትዮ ሰብ ደኣ ግዳ ክንደይ ኣዝዩ ፍንፋንን ብልሽውን እዩ።