Job 14:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መዓልትታቱ ውሱን ኰይኑ፡ ቍጽሪ ኣዋርሕ ምሳኻትኩም፡ ኪሓልፎ ዘይክእል ደረቱ ኣቐምጥኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በምድር ላይ አንድ ቀንም እንኳ ቢኖር፤ ወሮቹም በአንተ ዘንድ የተቈጠሩ ናቸው፤ ዘመኑንም ወስነህ ትሰጠዋለህ፤ እርሱም ከዚያ አያልፍም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፥ የወሩም ቍጥር በአንተ ዘንድ ነው፥ እርሱም ሊተላለፈው የማይችለውን ዳርቻ አደረግህለት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፥ የወሩም ቍጥር በአንተ ዘንድ ነው፥ እርሱም ሊተላለፈው የማይችለውን ዳርቻ አደረግህለት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሳይ ደአና ላይቱ ዛዋት ኡቴድኖ፤ እ ደአና አግናካ ኔን ፓይዳ ዎዳ፤ ኔን ዎዳ ዛዋፐ አያዌ ባዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Asay de'ana laytsatuu zawati utteeddino; I de'ana aginaakka neeni payda wotsaadda; neeni wotseedda zawaappe aad'd'iyaawe baawa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asa layththas wodhida zaway dees; asi daana aginatikka ne matan qoodan deettes; nenikka woththida layththa zawappe aadhdhizaadey deenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሳ ላይስ ዎዳ ዛዋይ ዴስ፤ ኣሲ ዳና ኣጊናቲካ ኔ ማታን ቆዳን ዴቴስ፤ ኔኒካ ዎዳ ላይ ዛዋፔ ኣዛዴይ ዴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አስ ዳና ላይስ ዛው ደኤስ፤ እ ዳና አጌና ኔኒ ታይባ ዎዳሳ፤ ኔኒ ዎዳ ዛዋፐ አይ ኦንካ ባዋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asi daana laythas zawi de7ees; I daana ageena neeni tayba wothadasa; neeni wothida zawape aadhey oonika baawa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሰው ዕድሜ አስቀድሞ የተወሰነ ነው፤ የወራቱንም ብዛት ወስነህ አስቀምጠሃል፤ ሊያልፈው የማይችለውንም ገደብ አኖርህለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሰው ዕድሜ የተወሰነ ነው፤ የሚኖርባቸውም ወራት በአንተ ዘንድ የተቈጠሩ ናቸው፤ አንተም ከወሰንክለት የዕድሜ ገደብ የሚያልፍ የለም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዕድመ ሰብ ውሱን እዩ፤ ቍፅሪ ኣዋርሑውን ኣባኻ እዩ፤ ክሓልፋ ዘይኽእል ደረትውን ወሰንካሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዕድመ ሰብ ምዱብ፡ ኣዋርሑ ኣባኻ ቚሩጽ ካብ ኰነ፡ ዘይሐልፋ ደረትውን ካብ ወሰንካሉስ፡ |