Job 12:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ጸልማት ዓሚቝ ነገራት ይረክብ እሞ ጽላሎት ሞት የውጽእ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጥልቅ ነገ​ርን ከጨ​ለማ ይገ​ል​ጣል፤ የሞ​ት​ንም ጥላ ወደ ብር​ሃን ያወ​ጣል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጥልቅ ነገር ከጨለማ ይገልጣል፥ የሞትንም ጥላ ወደ ብርሃን ያወጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከጨለማ ውስጥ ጥልቅን ነገር ይገልጣል፥ የሞትንም ጥላ ወደ ብርሃን ይለውጣል።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ማን ደእያ ጹራ የዎቱዋ ቆንጭሴ፤ ጵ ጎ ማ ሳኣካ ፖኦ ከሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «D'uman de'iyaa S'uura yewotuwaa k'onc'c'issee; d'ip'p'i go d'uma sa'aakka poo'o kessee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dhumason qotettida xuura qonccisana; sakkanna dhuma poo7on laammana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማሶን ቆቴቲዳ ጹራ ቆንጪሳና፤ ሳካና ማ ፖኦን ላማና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማን ደእያ ፁራ ቆንጨ ከሴስ፤ ሌልዳ ማ ፖኦ ከሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dhuman de7iya xuura qonce kessees; leelida dhumaa poo7o kessees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የጨለማን ጥልቅ ነገሮች ይገልጣል፤ የሞትንም ጥላ ወደ ብርሃን ያወጣል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በጨለማ የተሰወረውን ምሥጢር ይገልጣል፤ ድቅድቅ ጨለማን ወደ ብርሃን ይለውጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዕሙቕ ነገር ካብ ፀልማት ይቐልዕ፤ ንፅላል ሞትውን ናብ ብርሃን የውፅኦ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ መዓሙቚ ካብ ጸልማት ይቐልዖ፡ ንድነ ሞትውን ናብ ብርሃን የውጽኦ።