Job 11:20 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣዒንቲ ረሲኣን ግና ኪጠፍኣ እየን፡ ኣይኪድሕኑን እዮም፣ ተስፋኦም ከኣ ከም ምሃብ መንፈስ ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኃ​ጥ​ኣን መድ​ኀ​ኒ​ታ​ቸው ታል​ቃ​ለች። ተስ​ፋ​ቸ​ው​ንም ያጣሉ፥ የዝ​ን​ጉ​ዎች ዐይ​ኖ​ችም ይጠ​ፋሉ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የክፉዎች ዓይን ግን ትጨልማለች፤ የሚሸሹበትንም ያጣሉ፥ ተስፋቸውም ነፍሳቸውን ማውጣት ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የክፉዎች ዐይን ግን ትጨልማለች፥ የሚሸሹበትንም ያጣሉ፥ ተስፋቸውም ነፍስን አሳልፎ መስጠት ነው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ኢታቱዋ አይፊ ቆቃና፤ አፐ ባቃት አታናዉካ ዳንዳይክኖ። ኡንቱንቱ ህዶታይ ሀይቁዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin iitatuwaa ayifii k'ook'ana; aappe bak'ati attanawukka danddaykkino. Unttunttu hiddootay hayk'k'uwaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iitata ayfey qooqana; istti attana ogeti ubbay gorda gidana; istta wurseththayka hayqo.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢታታ ኣይፌይ ቆቃና፤ ኢስቲ ኣታና ኦጌቲ ኡባይ ጎርዳ ጊዳና፤ ኢስታ ዉርሴይካ ሃይቆ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ኢታት መቶ በእሸ አኬኮኮና፤ እያፐ ባቃትድ አታናዉ ዳንዳኦኮና፤ ኤንታ ኡፋይሳይ ሀይቆ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin iitati meto be7ishe akeekokona; iyape baqatidi attanaw danda7okona; Enta ufaysay hayqo” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የክፉዎች ዐይን ግን ትጨልማለች፤ ማምለጫም አያገኙም፤ ተስፋቸውም ሞት ብቻ ነው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የክፉዎች ዐይን ይታወራል፤ የማምለጫ መንገዳቸው ሁሉ የተዘጋ ነው፤ የእነርሱም መጨረሻ ሞት ነው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣዒንቲ ኽፉኣት ግና ኽፅልምታ እየን፤ ዝሃድሙሉውን ይስእኑ፤ ተስፋኦም ድማ ንነፍሶም ምሕላፍ እዩ።”