Job 10:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መዓልትታትኩም ከም መዓልትታት ሰብ ድዩ፧ ዓመታትካ ከም መዓልትታት ሰብ ድዩ፣
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዘመ​ንህ እንደ ሰው ዘመን ነውን? ወይስ ዓመ​ታ​ትህ እንደ ሰው ዓመ​ታት ናቸ​ውን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወይስ ክፋቴን ትፈላለግ ዘንድ፥ ኃጢአቴንም ትመረምር ዘንድ፥ ዘመንህ እንደ ሰው ዘመን ነውን? ወይስ ዓመታትህ እንደ ሰው ዓመታት ናቸውን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ቀኖችህ እንደ ሰው ቀኖች ናቸውን? ወይስ ዓመታትህ እንደ ሰው ቀናት ናቸውን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ነ ደኡዋ ላይይካ አሳዋ ኬሼ? ነ ደኡዋ ላይይካ አሳ ላይይዳ ቃን?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ne de'uwaa laytsaykka asaawaa keeshshee? Ne de'uwaa laytsaykka asaa laytsaayda k'antsee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ne wodeti asayssa malaa? Woykko ne layththati asa layththa mala qaanththee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔ ዎዴቲ ኣሳይሳ ማላ? ዎይኮ ኔ ላይቲ ኣሳ ላይ ማላ ቃን?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነ ደኦ ላይይ አሳ ደኦ ላይ መለዬ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ne de7o laythay asa de7o laytha meleyee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዘመንህ እንደ ሟች ሰው ዘመን ነውን? ወይስ ዓመታትህ እንደ ሰው ዓመታት ናቸውን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የአንተ ቀኖች እንደ ሰው ቀኖች ናቸውን ወይስ ያንተ ዕድሜ እንደ ሰው ዕድሜ አጭር ነውን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መዓልቲታትካ ኸም መዓልቲታት ሰብ ድየን? ዓመታትካኸ ኸም ዓመታት ወዲ ሰብ ድየን?
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ረሲእ ከም ዘይኰንኩን ካብ ኢድካ ዜናግፍ ከም ዜልቦን፡ እናፈለጥካ፡ ኣበሳይ እትደሊ፡ ሓጢኣተይ እትምርምር ዘሎኻስ፡ ኣዒንቲ ስጋዶ ኣለዋኻ? ወይስ ኣረኣእያ ሰብ ዲኻ እትርኢ? መዓልትታትካ ኸም መዓልትታት ሰብዶ እየን? ወይስ ዓመታትካዶ ኸም ዕድመ ወዲ ሰብ እየን?