Jeremiah 9:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ክፈስሶምን ክፍትኖምን እየ። ንጓል ህዝበይ እንታይ ክገብራ እየ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ አቀልጣቸዋለሁ፤ እፈትናቸውማለሁ፤ ስለ ሕዝቤ ሴት ልጅ ክፋት እንደዚሁ አደርጋለሁና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ አቀልጣቸዋለሁ እፈትናቸውማለሁ፤ ስለ ሕዝቤ ሴት ልጅ ክፋት ከዚህ ሌላ የማደርገው ምንድር ነው? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፥ አቀልጣቸዋለሁ እፈትናቸዋለሁም፤ ስለ ሕዝቤ ሴት ልጅ ክፋት ከዚህ ሌላ የማደርገው ምንድነው? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ታን ኡንቱንታ ሴርሳደ ፓጫና። ታ አሳ ድራዉ፥ ስም ታን ሀራባ አያ ኦናዉ ዳንዳያይታ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Taani unttuntta seerissaade paac'c'ana. Ta asaa diraw, simmi taani harabaa ayaa ootsanaw danddayayitaa? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Ubbaafe Wolqqama GODAY, «Tani istta birata mala paaccada seerisa geeshshana. Ta deraa nagara gishshas ta hayssafe hara ay ooththana dandayazinaa? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ፥ «ታኒ ኢስታ ቢራታ ማላ ፓጫዳ ሴሪሳ ጌሻና። ታ ዴራ ናጋራ ጊሻስ ታ ሃይሳፌ ሃራ ኣይ ኦና ዳንዳያዚና? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሄሳ ግሾ፥ ታ ኤንታ ብራታዳ ሴርሳና፤ ኤንታ ፓጫና። ታ አሳ ግሾ፥ ታ ሀራባ አይ ኦናዉ ዳንዳእያና? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hessa gisho, ta enta biratada seerisana; enta paacana. Ta asaa gisho, ta haraba ay oothanaw danda7iyana? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ እንደ ብረት አነጥራቸዋለሁ፤ እፈትናቸዋለሁም፤ ስለ ሕዝቤ ኀጢአት፣ ከዚህ የተለየ ምን ማድረግ እችላለሁ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም የተነሣ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ሕዝቤን ለማጥራት እንደ ብረት እፈትናቸዋለሁ፤ ሕዝቤ ክፉ ነገር ስለ ፈጸሙ ይህን ከማድረግ በቀር ሌላ ምን አደርጋቸዋለሁ? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “እንሆ ኽዅልዖምን ክፍትኖምን እየ፤ ስለ ኽፍኣት ጓል ህዝበይ፥ ካብዙይ ዝበለ እንታይ ክገብር እኽእል? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ፡ እንሆ፡ ክዂልዖምን ክምርምሮምን እየ፡ ብናይ ጓል ህዝበይሲ እንታይ ካልእ ደኣ ኽገብር እየ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት። |