Jeremiah 9:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነፍሲ ወከፍ ሓው ፈጺሙ ኪጭፍልቕ፡ ነፍሲ ወከፍ ብጻይ ድማ ብጸለመ ኪመላለስ እዩ እሞ፡ ንነፍሲ ወከፍ ብጻዩ ተጠንቀቕ፡ ኣብ ሓውውን ኣይትውከል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወንድምም ሁሉ ያሰናክላልና፥ ባልንጀራም ሁሉ በጠማማነት ይሄዳልና እናንተ ሁሉ ከባልንጀሮቻችሁ ተጠንቀቁ፤ በወንድሞቻችሁም አትታመኑ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወንድምም ሁሉ ያሰናክላልና፥ ባልንጀራም ሁሉ ያማልና እናንተ ሁሉ ከባልንጀሮቻችሁ ተጠንቀቁ፥ በወንድሞቻችሁም አትታመኑ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወንድምም ሁሉ ያሰናክላልና፥ ባልንጀራም ሁሉ ያማልና እናንተ ሁሉ ከባልንጀሮቻችሁ ተጠንቀቁ፥ በወንድሞቻችሁም አትታመኑ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ሾሩ ሾሩዋፐ ናገትተ፤ ህንተ እሻቱዋካ አማነቶፕተ። አያዉ ጎፐ፥ እሻይ ኡባይ ጭምያዋነ ሾሮ ኡባይ ዝግርያዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka S'oossay hawaadan yaagee; «Shooruu shooruwaappe naagettite; hintte ishatuwaakka ammanettoppite. Ayaw gooppe, ishay ubbay c'immiyaawaanne shooro ubbay zigiriyaawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka GODAY, «Ishay isha baleththees; laggey ba lagge zigirees; hessa gishshas ishay ishaappe naagetto; laggey ba laggaan ammanettofo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ጎዳይ፥ «ኢሻይ ኢሻ ባሌስ፤ ላጌይ ባ ላጌ ዚጊሬስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢሻይ ኢሻፔ ናጌቶ፤ ላጌይ ባ ላጋን ኣማኔቶፎ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “እሽ ጭመይሳ፥ ሾሮይ ዝግረይሳ ግድያ ግሾ ሾሩዋፐ ናገቶ፤ እሻይ እሻ አማነቶፎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Ishi cimmeysa, shooroy zigireysa gidiya gisho shooruwape naageto; ishay ishaa ammanetofo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እያንዳንዱ ወንድም አታላይ፣ ባልንጀራም ሁሉ ሐሜተኛ ስለሆነ፣ ወንድም ከወንድሙ ይጠንቀቅ፤ ባልንጀራም በጓደኛው አይታመን። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እያንዳንዱ ከባልንጀራው ተንኰል ይጠንቀቅ፤ ወንድሙን እንኳ ቢሆን ማመን የለበትም፤ ወንድም የተባለ ሁሉ (እንደ ያዕቆብ) አታላይ ሆኖአል፤ ወዳጅ የተባለም ሁሉ የባልንጀራውን ስም ያጠፋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነፍሲ ወከፍ ሓው፥ መታለሊ፥ ነፍሲ ወከፍ ብፃይ ድማ፥ ሓማዪ እዩ እሞ፥ ነፍሲ ወከፍ ካብ ዓርኩ ይጠንቀቕ፤ ንሓዉ እውን ኣይእመኖ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነፍሲ ወከፍ ሓው ይጥብር፡ ነፍሲ ወከፍ ብጻይ ድማ እናሐመየ ይኸይድ ኣሎ እሞ፡ ነፍሲ ወከፍ ካብ ብጻዩ ይጠንቀቕ፡ ኣብ ሓዉውን ኣይተኣመን። |