Jeremiah 9:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣዒንትና ብንብዓት፡ ሽፋን ዓይንና ድማ ማይ ምእንቲ ኺውሕዝ፡ ይጓየዩን ይበኽዩልናን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፈጥ​ነ​ውም ሙሾ ያሙ​ሹ​ላ​ችሁ፤ ዐይ​ኖ​ቻ​ች​ሁም እን​ባን ያፍ​ስሱ፤ ከዐ​ይ​ኖ​ቻ​ች​ሁም ሽፋ​ሽ​ፍ​ቶች ውኃ ይፍ​ለቅ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዓይኖቻችንም እንባ እንዲያፈስሱ የዓይናችንም ሽፋሽፍቶች ውኃን እንዲያፈልቁ ፈጥነው ለእኛ ልቅሶውን ይያዙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዐይኖቻችንም እንባ እንዲያፈስሱ የዓይናችንም ሽፋሽፍቶች ውኃን እንዲያፈልቁ ፈጥነው ለእኛ ልቅሶውን ያነሳሱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ኤለካ ዪደ፥ ኑ አይፊ አፎ ጽሉዋ ጾካና ጋካናስነ ኑ አይፍያ ጭሩ ሃ ፑልታና ጋካናዉ ኑ ቦላ ዝላልኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu ellekka yiide, nu ayifii afotsaa s'illuwaa s'okana gakkanaassinne nu ayifiyaa c'iruu haatsaa pulttana gakkanaw nu bolla zilaalino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti eeson yetto; nu ayfera afunththi gogganaashe gakkanaassinne nu siphinththara afunththi pulttana gakkanaas nu gishshas zilaletto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ኤሶን ዬቶ፤ ኑ ኣይፌራ ኣፉን ጎጋናሼ ጋካናሲኔ ኑ ሲጲንራ ኣፉን ፑልታና ጋካናስ ኑ ጊሻስ ዚላሌቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ኤለስድ ይድ፥ ኑ አይፈይ አፉ ሆል ኦና ጋካናዉነ ኑ አይፍያ ጭሮይ ሃ ፑልታና ጋካናዉ ዘለልስ ከሶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti ellesidi yidi, nu ayfey afuthu holthu oothana gakanawunne nu ayfiya ciroy haathe pultana gakanaw zelelsi kesso.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱ ፈጥነው ይምጡ፤ ዐይኖቻችን እንባ እስኪያጐርፉ፣ ሽፋሽፍቶቻችንም ውሃ እስኪያመነጩ፣ ስለ እኛ ሙሾ ያውርዱልን።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሕዝቡም እንዲህ አሉ፦ “ዐይናችን በእንባ እንዲርስ፥ በጉንጫችንም እንባው እንዲወርድ፥ አስለቃሾች በቶሎ ሙሾ እንዲያወጡ ንገሩአቸው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣዒንትና ንብዓት ክቛፅር፥ ቅርንብ ዓይንናውን ማይ ከውሕጅ፥ ቀልጢፈን የልቅሳልና” በሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ሃገር ስለ ዝሐደግና፡ ኣባይትና ኸኣ ስለ ዘፍረስዎ፡ ሓፍረት ለበስና፡ ኣታ ኽንደይ ጠፊእና ኢና፡ ዚብል ድምጺ ቚዝማ ኻብ ጽዮን ይስማዕ ኣሎ እሞ፡ ኣዒንትና ንብዓት ኪቐዝር፡ ኰበሮ ዓይንናውን ማይ ኬውሕዝ፡ ቀልጢፈን ይቘዝማልና።