Jeremiah 9:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት፡ ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል። እንሆ፡ ነዚ ህዝቢ እዚ፡ ምስ ዕንቅርቢት ክበልዑን ሓሞት ክሰትዮምን ክገብሮም እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ፥ የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ ይህን ሕዝብ መከ​ራን አበ​ላ​ዋ​ለሁ፤ የሐ​ሞ​ት​ንም ውኃ አጠ​ጣ​ዋ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ይህን ሕዝብ እሬትን አበላዋለሁ የሐሞትንም ውኃ አጠጣዋለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ይህን ሕዝብ እሬትን አበላዋለሁ የሐሞትንም ውኃ አጠጣዋለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ፥ እስራኤልያ ጾሳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “በእተ፥ ታን ሀ አሳ ጫምያ ቁማ ሚዛናነ ዎያ ሃ ኡሻና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday, Israa'eeliyaa S'oossay hawaadan yaagee; «Be'ite, taani ha asaa c'ammiyaa k'umaa miizaananne wod'iyaa haatsaa ushshana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Ubbaafe Wolqqama GODAA Isra7eele Xoossay, «Be7ite, tani ha asaa cammiza quma mizananne marzera diza haath ushshana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ «ቤኢቴ፥ ታኒ ሃ ኣሳ ጫሚዛ ቁማ ሚዛናኔ ማርዜራ ዲዛ ሃ ኡሻና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ፆሳይ ሀይሳዳ ያጌስ፦ “ታኒ ሀ አሳ ጫምያ ካ ሙዛና፤ ዎያ ሃ ኡሻና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Xoossay haysada yaagees: “Taani ha asaa cammiya kathi muzana; wodhiya haathi ushshana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ፣ እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ ይህን ሕዝብ መራራ ምግብ አበላዋለሁ፤ የተመረዘንም ውሃ አጠጣዋለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ እኔ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር የማደርገውን ነገር ልንገራችሁ፤ ይህ ሕዝብ ምግቡ መራራ መጠጡም የተመረዘ ውሃ እንዲሆንበት አደርጋለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፥ ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ እንሆ ኣነ ነዝ ህዝቢ እዙይ ዕረ ኸብልዖ፥ መሪር ማይውን ከስትዮ እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ እግዚኣብሄር፡ ጐይታ ሰራዊት ኣምላኽ እስራኤል፡ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ኣነ ነዚ ህዝቢ እዚ መሪር ከብልዖ፡ ማይ ስሚ ኸኣ ከስትዮ እየ፡