Jeremiah 9:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነዚ ኺርድኦ ዚኽእል ለባም መን እዩ፧ እታ ምድሪ ከም በረኻ፡ ሓደ እኳ ዘይሓልፋ፡ ስለ ዝዓነወትን ተቓጺላን ስለ ዘላ፡ እዚ ኣፍ እግዚኣብሄር ነዚ ኺነግረሉ እተዛረቦ መን እዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህን የሚ​ያ​ስ​ተ​ውል ጠቢብ ሰው ማን ነው? ያወ​ራስ ዘንድ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አፍ ለማን ተና​ገረ? ሰው እን​ዳ​ያ​ል​ፍ​ባት ምድ​ርስ ስለ ምን ጠፋች፤ እንደ ምድረ በዳስ ስለ ምን ተቃ​ጠ​ለች?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህን የሚያስተውል ጠቢብ ሰው ማን ነው? ያወራስ ዘንድ የእግዚአብሔር አፍ ለማን ተናገረ? ሰው እንዳያልፍባት ምድርስ ስለምን ጠፋች፥ እንደ ምድረ በዳስ ስለ ምን ተቃጠለች?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህን የሚያስተውል ጠቢብ ሰው ማን ነው? እንዲያውጅስ የጌታ አፍ ለማን ተናገረ? ሰው እንዳያልፍባት ምድርስ ስለምን ጠፋች፥ እንደ ምድረ በዳስ ስለምን ተቃጠለች?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋ አኬካናዉ አዳ ኤራንቻይ ኦኔ? እ ሀራ አሳዉ ኦዳና ማላ፥ መና ጎዳይ ባረ እንጻርሳን ኦስ ኦዴዴ? እት አሳይነ አ ግዱዋና አና ማላ፥ ቢታይ ባዪደ፥ ባዙዋዳን ኦኔዳዌ አያሴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawaa akeekanaw aad'd'eeda eranchchay oonee? I hara asaw odana mala, Med'inaa Goday bare ins's'arssan oossi odeeddee? Itti asaynne Aa gidduwaana aad'd'ena mala, biittay bayiide, bazzuwaadan oneeddawe ayaasee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa akeekanaas dandayza aadho eranchchay oonee? GODAY izas qonccisiin hayssa izas yootana dandayzay oonee? Biittaya asi baynda kays ays gidadee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ኣኬካናስ ዳንዳይዛ ኣ ኤራንቻይ ኦኔ? ጎዳይ ኢዛስ ቆንጪሲን ሃይሳ ኢዛስ ዮታና ዳንዳይዛይ ኦኔ? ቢታያ ኣሲ ባይንዳ ካይስ ኣይስ ጊዳዴ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳ አኬካናዉ ዳንዳእያ ጭንጫ አስ ኦኔ? ሀራ አሳስ ኦዳና መላ ጎዳይ ኦደስ ቆንጭስዴ? እስ አስካ እያ ግዶራ አና መላ ቢታይ ኢትድ ባዞዳ ኦንዳይ አይብሴ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysa akeekanaw danda7iya cinca asi oonee? Hara asas odana mela Goday ooddes qoncisidee? Issi asika iya giddora aadhona mela biittay iitidi bazzoda oniday aybisee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህን መረዳት የሚችል ጥበበኛ ሰው ማን ነው? እግዚአብሔር ገልጾለት ይህንስ ማስረዳት የሚችል ማን ነው? ምድሪቱስ ሰው እንደማያልፍበት በረሓ ለምን ጠፋች? ለምን ወና ሆነች?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔም እንዲህ አልኩ፦ “ምድሪቱ ማንም ሊዘዋወርባት የማይችል ደረቅ በረሓና ጠፍ መሆንዋ ስለ ምንድን ነው? ይህንንስ የሚያስተውል ጥበበኛ ሰው ማን ነው? ለሌሎች ማስረዳት ይችል ዘንድ የገለጥክለትስ ማን ነው?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ድማ “እታ ሃገር፥ ሓደ እኳ ብኣኣ ዝሓልፍ ዘየለ ኾይና፥ ከም ምድረ በዳ ነዲዳ ዝጠፍአትስ ስለ ምንታይ እዩ? እቲ ነዙይ ዘስተውዕሎ ጥበበኛኸ መን እዩ? ነዙይ ክገልፆኸ ኣፍ እግዚኣብሄር ንመን ተዛረበ?” በልኩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ነዚ ዜስተውዕሎ ጥበበኛ መን እዩ ነዚ ኺገልጾኸ ኣፍ እግዚኣብሄር ንመን ተዛረቦ እታ ሃገር፡ ሓደ እኳ ዚሐልፋ ዜብላ ዀይና፡ ከም ምድረ በዳ ነዲዳ ዝጠፍኤትሲ ስለምንታይ እዩ