Jeremiah 8:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለምንታይ እዚ ህዝቢ የሩሳሌም ብናይ ዘለኣለም ክሕደት ንድሕሪት ተመሊሱ፧ ኣብ ምትላል ይጣበቑ፣ ምምላስ ኣብዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሕዝቤ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ስለ ምን ወደ ኋላ​ቸው ተመ​ለሱ? ዐመ​ፅን ዐም​ፀ​ዋል፥ መመ​ለ​ስ​ንም እንቢ ብለ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንግዲህ ይህ የኢየሩሳሌም ሕዝብ ዘወትር ስለ ምን ወደ ኋላው ይመለሳል? ተንኰልን ይዞአል ሊመለስም እንቢ ብሎአል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንግዲህ ይህ የኢየሩሳሌም ሕዝብ ዘወትር ስለምን ወደ ኋላው ይመለሳል? ተንኰልን አጥብቀው ይዘዋል፥ ለመመለስም እንቢ ብለዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያትና፥ ሀ አሳይ አያዉ ዎራ ቤዴ? የሩሳላመ አያዉ ኡባ ገደ ዎራ ቤዴ? ኡንቱንቱ ጭሙዋ ባቂ ኦይቄድኖ፤ ሃ ስመናን እጼድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatina, ha Asay ayaw wora beeddee? Yerusaalame ayaw ubbaa gede wora beeddee? Unttunttu c'imuwaa bak'k'i oyk'k'eeddino; haa simmennaan is's'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin hayssi derezi ays guye simmi bizee? Yerusalaamey ays ubbato guye simmazee? Istti gene ooso minththi oykkida; simmanaaska koyettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ሃይሲ ዴሬዚ ኣይስ ጉዬ ሲሚ ቢዜ? ዬሩሳላሜይ ኣይስ ኡባቶ ጉዬ ሲማዜ? ኢስቲ ጌኔ ኦሶ ሚን ኦይኪዳ፤ ሲማናስካ ኮዬቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን፥ ሀ አሳይ አይስ ጉየ ስምዴ? የሩሳላመይ አይስ ኡባ ዎደ ኦገ ባሌቲ? ኤንቲ ጭሞ ባቅድ ኦይክዶሶና፤ ስሞና እፅዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin, ha asay ayis guye simmidee? Yerusalaamey ayis ubba wode oge baleetii? Enti cimo baqidi oykidosona; simmonna ixidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ታዲያ፣ ይህ ሕዝብ ለምን ፊቱን አዙሮ ወደ ኋላ ይሄዳል? ለምንስ ኢየሩሳሌም ዘወትር ወደ ኋላ ትመለሳለች? ተንኰልን የሙጥኝ ብለው ይዘዋል፤ ሊመለሱም ፈቃደኛ አይደሉም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ታዲያ ሕዝቤ ወደ እኔ በመመለስ ፈንታ እንደ ራቃችሁ የምትቀሩት ስለምንድነው? ወደ እኔ መመለስን እምቢ ብላችሁ ወደ ጣዖት አዘነበላችሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ህዝቢ ኢየሩሳሌም ደኣ ስለ ምንታይ ኵልሻዕ ንድሕሪት ዝምለስ? ኣብ ተንኰል ፀኒዖም ምምላስውን ይኣብዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለምንታይ ደኣ እዚ ህዝቢ የሩሳሌም ብናይ ሓዋሩ ጥልመት ዚጠልም ኣብ ተንኰል ይጸንዑ ምምላስውን ይኣብዩ።