Jeremiah 8:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ጊልዓድ መድሓኒትዶ የልቦን፤ ኣብኡ ዶክተር የለን ድዩ? ስለምንታይ ደኣ ጥዕና ጓል ህዝበይ ዘይተመልሰ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በገ​ለ​ዓድ መድ​ኀ​ኒት የለ​ምን? ወይስ በዚያ ሐኪም የለ​ምን? የወ​ገኔ ሴት ልጅ ፈውስ ስለ ምን አል​ሆ​ነም?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በገለዓድ የሚቀባ መድኃኒት የለምን? ወይስ በዚያ ሐኪም የለምን? የወገኔ ሴት ልጅ ፈውስ ስለ ምን አልሆነም?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በገለዓድ የሚቀባ መድኃኒት የለምን? ወይስ በዚያ ሐኪም የለምን? የወገኔ ሴት ልጅ ፈውስ ስለምን አልሆነም?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጋላኣደን ትግያ ሊ ባዌየ? ያን አክሚ ደኤኔ? ያትና፥ ታ አሳ መኡ አያዉ ፓጸኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gala'aaden tiggiyaa d'alii baaweeyye? Yaan aakimii de'ennee? Yaatina, ta asaa me'uu ayaw pas'ennee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gala7aaden tiyiza dhaley deennee? Woykko heen aakimey deennee? Histtiin ta deraa madunththi ays paxibeennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጋላኣዴን ቲዪዛ ሌይ ዴኔ? ዎይኮ ሄን ኣኪሜይ ዴኔ? ሂስቲን ታ ዴራ ማዱን ኣይስ ፓጺቤኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጋላዳን ትየትያ ለይ ባዌ? ያን አክመይ ዴኔ? ያትን፥ ታ አሳ መቆይ አይስ ፓፀኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Galadan tiyetiya dhaley baawee? Yan aakimey deennee? Yaatin, ta asaa meqoy ayis paxennee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በገለዓድ የሚቀባ መድኀኒት የለምን? ወይስ በዚያ ሐኪም አልነበረምን? ለሕዝቤ ቍስል፣ ለምን ፈውስ አልተገኘም?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በገለዓድ የቅባት መድኃኒት የለምን? ሐኪሞችስ በዚያ አይገኙምን? ታዲያ ሕዝቤ የማይፈወሱት ስለምንድን ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ገለዓድዶ ዝልከ ፈውሲ የለን እዩ? ኣብኡኸ ሓኪምዶ የለን እዩ? ጓል ህዝበይ ደኣ ስለ ምንታይ ዘይተፈወሰት?
Amharic Tigrinya 2011 ዚልከ ፈውሲዶ ኣብ ጊልኣድ የልቦን ፈዋሲዶኸ ኣብኡ የልቦን እዩ ስለምንታይ ደኣ ቚስሊ ጓል ህዝበይ ተሰፈፉ ዘይሐዊ