Jeremiah 8:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ፡ ኣብ ማእከልኩም ተመን፡ መንቋሕቋሕታ እሰድድ ኣሎኹ፡ ንሳቶም ከኣ ዘይስሕቡ፡ ኪነኽሱኹም እዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ አስማት የማይከለክላቸውን የሚገድሉ እባቦችን እሰድድባችኋለሁ፤ እነርሱም ይነድፉአችኋል፥” ይላል እግዚአብሔር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ አስማት የማይከለክላቸውን እባቦችንና እፉኝቶችን እሰድድባችኋለሁ፤ እነርሱም ይነድፉአችኋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ፥ መርዛቸውን አስማት የማያረክሰው እባቦችንና እፉኝቶችን በእናንተ መካከል እልካለሁ፤ እነርሱም ይነድፉአችኋል፥” ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “በእተ፥ ታን ሾሻቱዋ ህንተ ግዶ የዳና። ሙሩንያዋንቱ ሙሩኑ ተአናዉ ዳንዳየና ሀሶቱዋ ህንተ ግዶ የዳና፤ ኡንቱንቱ ህንተና ዱካና” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Be'ite, taani shooshshatuwaa hintte giddo yeddana. Muruniyaawanttu murunuu te"anaw danddayenna hasotuwaa hintte giddo yeddana; unttunttu hinttena dukkana» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Be7ite, tani marzera diza shooshshata, muurennizayta hiillateththi teqqanaas dandayontta haso shooshshata intte giddo yeddana; istti inttena dukkana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ቤኢቴ፥ ታኒ ማርዜራ ዲዛ ሾሻታ፥ ሙሬኒዛይታ ሂላቴ ቴቃናስ ዳንዳዮንታ ሃሶ ሾሻታ ኢንቴ ጊዶ ዬዳና፤ ኢስቲ ኢንቴና ዱካና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታኒ ሾሻታ ህንተ ግዶ የዳና። ብት ተቃናዉ ዳንዳኦና ሀሶ ሾሻታ ህንተ ግዶ የዳና፤ ኤንቲ ህንተና ዱካና” ያጌስ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taani shooshata hinte giddo yeddana. Biti teqanaw danda7onna haso shooshata hinte giddo yeddana; enti hintena dukana” yaagees Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እነሆ፤ በመካከላችሁ መርዘኛ እባቦችን፣ የአስማተኛ ብልኀት የማይገታቸው እፉኝቶችን እሰድዳለሁ፤ እነርሱም ይነድፏችኋል፤” ይላል እግዚአብሔር ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ተጠንቀቁ! እነሆ የአስማተኛ ድግምት ሊገታቸው የማይችል መርዘኛ እባቦችንና እፉኝቶችን በመካከላችሁ እልካለሁ፤ እነርሱም ይነድፉአችኋል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እንሆ፥ ዓዛሚ ኽዕዝሞም ዘይከኣሎ ኣትማንን ገበላትን ክሰደልኩም እየ፤ ንሳቶም ከዓ ኽነድፉኹም እዮም” ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ፡ ዓዛሚ ኺዕዝሞም ዘይከኣሎ ኣትማንን ገባብልን ክሰደልኩም እየ፡ ንሳቶም ከኣ ኪነኽሱኹም እዮም፡ ይብል እግዚኣብሄር። |