Jeremiah 8:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ፡ ካብ ዝነኣሰ ክሳዕ እቲ ዝዓበየ ኵሉ ንስስዐ ተዋሂቡ እዩ እሞ፡ ኣንስቶም ንኻልኦት፡ ግራውቶም ከኣ ነቶም ዚወርስዎም ክህቦም እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ስስትን ያስባሉና፥ ከነቢዩም ጀምሮ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉ በተንኰል ያደርጋሉና ስለዚህ ሚስቶቻቸውን ለሌሎች፥ እርሻቸውንም ለሚወርሱባቸው እሰጣለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ስስትን ያስባሉና፥ ከነቢዩም ጀምሮ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉ በተንኰል ያደርጋሉና ስለዚህ ሚስቶቻቸውን ለሌሎች፥ እርሻቸውንም ለሚወርሱባቸው እሰጣለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉም በግፍ ለሚገኝ ጥቅም ስስታም ነውና፥ ከነቢዩም ጀምሮ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉም በተንኰል ያደርጋሉና ስለዚህ ሚስቶቻቸውን ለሌሎች፥ እርሻቸውንም ለሚወርሱባቸው እሰጣለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ታን ኡንቱንቱ ማቼቱዋ ሀራቶ፥ ኡንቱንቱ ጋድያካ ኡንቱንታ ጾኔዳዋንቶ እማና። አያዉ ጎፐ፥ ጉይካ ዳሩካ ኡባይ ዎያ ማናዉ ይርገቲኖ። ትምቢትያ ኦድያዋንቱካ ቄሳቱ ካ ኡባይ አሳ ጭሚኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, taani unttunttu machchetuwaa haratoo, unttunttu gadiyaakka unttuntta s'ooneeddawanttoo immana. Ayaw gooppe, guutsaykka daruukka ubbay wod'iyaa maanaw yirggetiino. Timbbitiyaa odiyaawanttukka k'eesatuu kka ubbay asaa c'immiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas tani istta machcheta hara azinatas, istta biittatakka allagatas immana; guuththayka gitaykka ubbay bantta go7as yiiqeteettes. Nabetinne qeesetikka ubbay as baleththeettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ታኒ ኢስታ ማቼታ ሃራ ኣዚናታስ፥ ኢስታ ቢታታካ ኣላጋታስ ኢማና፤ ጉይካ ጊታይካ ኡባይ ባንታ ጎኣስ ዪቄቴቴስ። ናቤቲኔ ቄሴቲካ ኡባይ ኣስ ባሌቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ታ ኤንታ ማቸታ ሀራታስ፥ ኤንታ ጎሻ አላጋ አሳስ እማና። ጉፈ ግታ ጋካናዉ በሶና ጎአስ ዪቀቶሶና። ናበትነ ካህነት ኡባይ አሳ ጭሞሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, ta enta macheta haratas, enta goshsha allaga asas immana. Guuthafe gita gakanaw bessonna go77as yiiqetoosona. Nabetinne kahineti ubbay asaa cimmoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ሚስቶቻቸውንም ለሌሎች ወንዶች እሰጣለሁ፤ ዕርሻዎቻቸውንም ለባዕዳን እሰጣለሁ፤ ከታናሹ እስከ ታላቁ ድረስ፣ ሁሉም ተገቢ ላልሆነ ጥቅም ይስገበገባሉ፤ ነቢያትና ካህናትም እንዲሁ፤ ሁሉም ያጭበረብራሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ እርሻቸውን ሁሉ ለሌሎች ርስት አድርጌ እሰጣለሁ፤ ሚስቶቻቸውንም ሌሎች ወንዶች እንዲቀሙአቸው አደርጋለሁ፤ ታላላቆችም ሆኑ ታናናሾች እያንዳንዱ ሰው በማታለል ጥቅምን ያግበሰብሳል፤ ነቢያትና ካህናት ሳይቀሩ ሕዝቡን ያታልላሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ኣናእሽቶኦም ክሳዕ ዓበይቶም ኵላቶም ስስዐ ይኽተሉ፤ ካብ ነቢይ ኽሳዕ ካህን ኵላቶም ሓሰት የዘውትሩ። ስለዙይ ኣንስቶም ንኻልኦት ክህበን፤ ገራሁኦምውን ንዘጥርይዎ ክህቦ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ንእሽቶኦም ክሳዕ ዓብዪኦም ኲላቶም ህሩፋት ረብሓ እዮም፡ ካብ ነብዪ ኽሳዕ ካህን ኲላቶም ሓሶት የዘውትሩ ኣለው እሞ፡ ኣንስቶም ንኻልኦት ክህበን፡ ግራሁኦም ድማ ንዜጥርይዎ ኽህቦ እየ። |