Jeremiah 7:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከመይሲ መገድኹምን ተግባርኩምን ፈጺምኩም እንተ ቀይርኩም፤ ኣብ መንጎ ሰብን ብጻዩን ፍጹም እንተ ፈሪድካ፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መን​ገ​ዳ​ች​ሁ​ንና ሥራ​ች​ሁን ፈጽ​ማ​ችሁ ብታ​ቃኑ፥ በሰ​ውና በጓ​ደ​ኛው መካ​ከል ቅን ፍርድ ብት​ፈ​ርዱ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መንገዳችሁንና ሥራችሁን ፈጽማችሁ ብታሳምሩ፥ በሰውና በጎረቤቱ መካከል ቅን ፍርድ ብትፈርዱ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መንገዳችሁንና ሥራችሁን ፈጽማችሁ ብታሳምሩ፥ በሰውና በጎረቤቱ መካከል ቅን ፍርድ ብትፈርዱ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ህንተ ኦግያነ ኦሱዋ ቱሙዋፐ ላሞፐ፥ እቱ እቶ ቱሙዋ ፕርዶፐ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte hintte ogiyaanne oosuwaa tumuwaappe laammooppe, ittuu ittoo tumuwaa pirddooppe,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte intte ogenne intte ooso lo7eththiko, intte giddon suureteththi diikko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ኢንቴ ኦጌኔ ኢንቴ ኦሶ ሎኤኮ፥ ኢንቴ ጊዶን ሱሬቴ ዲኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ፥ ህንተ ኦግያነ ኦሱዋ ቱማ ላምኮ፥ እሶይ እሱዋስ ፅሎ ፕርድኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte, hinte ogiyanne oosuwa tuma laammiko, issoy issuwas xillo pirdiko,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መንገዳችሁንና ሥራችሁን በርግጥ ብታሳምሩ፣ በመካከላችሁ ቅንነት ቢኖር፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ይልቅስ የአኗኗራችሁንና የተግባራችሁን ሁኔታ ለውጡ፤ እርስ በርሳችሁ ቅንነት በሞላበት ፍቅር ተሳስራችሁ ኑሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንመንገድኹምን ግብርኹምን ብሓቂ እንተ ኣፀቢቕኩምዎ፥ ኣብ መንጎ ንስንሳትኩም ብሓቂ እንተ ፈረድኩም፥
Amharic Tigrinya 2011 መገድኹምን ግብርኹምን ብሓቂ እንተ ፈረድኩም፡