Jeremiah 7:2 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ኣፍ ደገ ቤት እግዚኣብሄር ደው ኢልካ ነዚ ቓል እዚ ኣብኡ ጸዊዕካ በል፡ ኣቱም ብዘሎ ይሁዳ፡ ንእግዚኣብሄር ክሰግዱ በዘን ደጌታት እዚኣተን እትኣትዉ፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በእግዚአብሔር ቤት በር ቁም፤ ይህንም ቃል እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ለእግዚአብሔር ትሰግዱ ዘንድ በእነዚህ በሮች የምትገቡ ከይሁዳ ያላችሁ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእግዚአብሔር ቤት በር ቁም፥ ይህንም ቃል እንዲህ ብለህ ተናገር። እግዚአብሔርን ልታመልኩ በእነዚህ በሮች የምትገቡ ከይሁዳ ያላችሁ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “በጌታ ቤት በር ቁም፥ ይህንም ቃል በዚያ እንዲህ ብለህ አውጅ፦ ጌታን ልታመልኩ በእነዚህ በሮች የምትገቡ የይሁዳ ሰዎች ሆይ! ሁላችሁ የጌታን ቃል ስሙ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ፐንገን ኤቃ። ሀ ቃላ ሀዋዳን ያጋደ አዋያ፤ ‘ህንተኖ፥ መና ጎዳዉ ጎይናናዉ ሀ ፐንገቱዋና ገልያ ይሁዳ አሳቶ፥ ኡባይካ መና ጎዳ ቃላ ስስተ! |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaa penggen ek'k'a. Ha k'aalaa hawaadan yaagaade awaaya; ‹Hinttenoo, Med'inaa Godaw goyinnanaw ha penggetuwaanna geliyaa Yihudaa asatoo, ubbaykka Med'inaa Godaa k'aalaa sisite! |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Neni GODAA Xoossa Keeththa pengen eqqa; histtada ha qaala, ‹Intteno GODAAS goynnanaas ha pengetara geliza Yuhuda asatoo, ubbayka GODAA qaala siyite!› ga awajja. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኔኒ ጎዳ ጾሳ ኬ ፔንጌን ኤቃ፤ ሂስታዳ ሃ ቃላ፥ ‹ኢንቴኖ ጎዳስ ጎይናናስ ሃ ፔንጌታራ ጌሊዛ ዩሁዳ ኣሳቶ፥ ኡባይካ ጎዳ ቃላ ሲዪቴ!› ጋ ኣዋጃ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ፆሳ ኬ ፐንግያን ኤቃዳ፥ ሀይሳዳ ያጋዳ አዋጃ። ህንተኖ፥ ጎዳ ጎይናናዉ ሀ ፐንገታራ ገልያ ይሁዳ አሳዉ፥ ኡባይ ጎዳ ቃላ ስእተ! |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Xoossa keetha pengiyan eqada, haysada yaagada awaaja. Hinteno, Godaa goyinnanaw ha pengetara geliya Yihuda asaw, ubbay Godaa qaala si7ite! |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ በእግዚአብሔር ቤት በር ቁም፤ በዚያም ይህን መልእክት ዐውጅ፤ “ እግዚአብሔርን ለማምለክ በእነዚህ በሮች የምትገቡ የይሁዳ ሕዝብ ሁላችሁ፣ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣብ ደገ ቤት እግዚኣብሄር ደው በል፤ እዝ ቓል እዙይውን ከምዙይ ኢልካ ተናገር፦ ኣቱም ንእግዚኣብሄር ክትሰግዱ በዘን ደገታት እዚኣተን እትኣትዉ ሰብ ይሁዳ ኵልኻትኩም፥ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ደገ ቤት ደው በል እሞ ኣብኡ ዄንካ እዚ ቓል እዚ ስበኽ በልውን፡ ኣቱም ንእግዚኣብሄር ክትሰግዱ በዘን ደጌታት እዚኣተን እትኣትው ሰብ ይሁዳ ዂላትኩም፡ ቃል እግዚኣብሄር ስምዑ። |