Jeremiah 7:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) የሕርቑኒ ድዮም፧ ይብል እግዚኣብሄር፡ ካብ ገጾምዶ ኣይኰኑን ዜደናግርዎም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔን ያስ​ቈ​ጣ​ሉን? ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፤ ፊታ​ቸው ያፍር ዘንድ ለራ​ሳ​ቸው አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔን ያስቈጣሉን? ይላል እግዚአብሔር፤ ለፊታቸውስ እፍረት አይደለምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔን ያስቈጣሉን? ይላል ጌታ፤ ለፊታቸውስ እፍረት አይደለምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋን ቱሙ ቆሄትያዌ ታኔ? ሀዋን ቆሄቲደ ዬላትያዌ ባረንቱ ሁጲያዉ ኡንቱንታ ግድክኖ?” ያጌ መና ጎዳይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawaan tumu k'ohettiyawe taanee? Hawaan k'ohettiide yeellatiyaawe barenttu huup'iyaw unttuntta gidikkinoo?» yaagee Med'inaa Goday.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti hayssa ubbaa ooththizay tana qohanaasee? Hayssan qohettidi yeellatanay bantta hu7es istta gidettennee?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ሃይሳ ኡባ ኦዛይ ታና ቆሃናሴ? ሃይሳን ቆሄቲዲ ዬላታናይ ባንታ ሁኤስ ኢስታ ጊዴቴኔ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ሀይሳ ኦይ ቱማ ታና ቆሀናሰዬ? ሀይሳን ቆሄትድ ዬላታናይ ኤንታ ግዶኮናዬ?” ያጌስ ጎዳይ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti haysa oothey tuma tana qohanaaseyee? Haysan qohetidi yeellatanay enta gidokonaayee?” yaagees Goday.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለመሆኑ ይህን የሚያደርጉት እኔን ለማስቈጣት ነውን? ይላል እግዚአብሔር ፤ ይልቁን ይህን በማድረጋቸው በሚደርስባቸው ዕፍረት የሚጐዱት ራሳቸውን አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ እኔን የሚያስቈጡ ይመስላቸዋልን? ይልቅስ ራሳቸውን ይጐዳሉ፤ ኀፍረትንም በራሳቸው ላይ ያመጣሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣይ ከቘጥዑ ድዮም? ይብል እግዚኣብሄር፤ ንገፆምስ ሕፍረትዶ ኣይኮነን?
Amharic Tigrinya 2011 ንኣይዶ እዮም ዜጒህዩ ዘለው ንውርደት ርእሶምዶ ግዳ ኣይኰኑን ዚብድሉ ዘለው ይብል እግዚኣብሄር።