Jeremiah 7:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኻብ እግዚኣብሄር ናብ ኤርምያስ ዝመጸ ቃል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው፤ እንዲህም አለ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከጌታ ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳፐ ኤርማሳኮ ዬዳ ቃላይ ሀዋ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaappe Ermaasakko yeedda k'aalay hawaa; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAAPPE Ermaasas yida qaalay hayssafe kaalli dizayssa; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳፔ ኤርማሳስ ዪዳ ቃላይ ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይሳ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳፐ ኤርምያሳኮ ይዳ ቃላይ ሀይሳ፦ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaape Ermiyaasako yida qaalay haysa: |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእግዚአብሔር ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር የይሁዳ ሕዝብ ወደሚሰግዱበት ወደ ቤተ መቅደሱ የቅጽር በር ላከኝ፤ በዚያ ቆሜ እንድነግራቸው ያዘዘኝ ቃል ይህ ነው፦ “የአኗኗራችሁንና የተግባራችሁን ሁኔታ ለውጡ፤ እኔም በዚህች ምድር እንድትኖሩ እፈቅድላችኋለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኻብ እግዚኣብሄር ናብ ኤርሚያስ ዝመፀ ቓል እዙይ እዩ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ኻብ እግዚኣብሄር ናብ ኤርምያስ ዝመጸ ቓል ከምዚ ይብል፡ |