Jeremiah 6:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፦ እንሆ፡ ካብ ሰሜናዊት ምድሪ ሓደ ህዝቢ ኪመጽእ፡ ካብ ወሰን ምድሪ ድማ ዓብዪ ህዝቢ ኪትንስእ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ ሕዝብ ከሰሜን ሀገር ይመጣል፤ ታላቅ ሕዝብም ከምድር ዳርቻ ይነሣል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ ሕዝብ ከሰሜን አገር ይመጣል፥ ታላቅ ሕዝብም ከምድር ዳርቻ ይነሣል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፥ ሕዝብ ከሰሜን አገር ይመጣል፥ ታላቅ ሕዝብም ከምድር ዳርቻዎች ይነሣል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “በእተ፥ ሁጲሳ ባጋ ቢታፐ ኦላንቻቱ ዪኖ፤ እት ዎልቃማ ካዉተይ ሳኣ ጋጻፐ ደንዴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Be'ite, huup'issa bagga biittaappe olanchchatuu yiino; itti wolk'k'aama kawutetsay sa'aa gas'aappe denddee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasseka GODAY, «Hekko pudeha baggafe olanchchati yeettes; gita kawoteththi sa7a gaxappe denththa bolla dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴካ ጎዳይ፥ «ሄኮ ፑዴሃ ባጋፌ ኦላንቻቲ ዬቴስ፤ ጊታ ካዎቴ ሳኣ ጋጻፔ ዴን ቦላ ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ፥ “ፑደሀ ባጋ ቢታፈ ኦላንቾት ዮሶና፤ እስ ግታ ካዎተይ ሳኣ ጋፃፐ ደንድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday, “Pudeha bagga biittafe olanchoti yoosona; issi gita kawotethay sa7aa gaxape dendis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ ሰራዊት፣ ከሰሜን ምድር እየመጣ ነው፤ ከምድር ዳርቻም፣ ታላቅ ሕዝብ እየተነሣሣ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “በሰሜን በኩል ከሚገኝ አገር ወራሪ ይመጣል፤ በሩቅ ያለ ታላቅ ሕዝብም ለጦርነት ተዘጋጅቶአል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “እንሆ፥ ህዝቢ ኻብ ሃገር ሰሜን ይመፁ፤ ካብ ወሰን ምድሪ ድማ ዓብዪ ህዝቢ ይለዓል። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ህዝቢ ኻብ ሃገር ሰሜን ይመጽእ፡ ካብ ወሰን ምድሪ ድማ ዓብዪ ህዝቢ ይነቅል ኣሎ። |