Jeremiah 6:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ፡ ኣቱም ኣህዛብ፡ ስምዑ፡ ኣታ ማሕበር፡ ኣብ መንጎኦም ዘሎ ፍለጡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሕ​ዛ​ብና የመ​ን​ጋው ጠባ​ቂ​ዎች ሆይ፥ ስለ​ዚህ ስሙ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሕዛብ ሆይ፥ ስለዚህ ስሙ፤ ማኅበር ሆይ፥ እነዚያ የሚያገኛቸውን እወቁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሕዛብ ሆይ! ስለዚህ ስሙ፤ ማኅበር ሆይ! በእነርሱ ምን እንደሚደርስባቸው እወቁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሄዋ ድራዉ፥ ካዉተቶ፥ ስስተ! ማባራቶ፥ ታን ታ አሳ ኦያዋ ኤርተ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hewaa diraw, kawutetsatoo, sisite! Maabaratoo, taani ta asaa ootsiyaawaa erite!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas kawoteththatoo, siyite! Intteno markkatoo! Istta bolla aazi gakkanaakko akeekite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ካዎቴቶ፥ ሲዪቴ! ኢንቴኖ ማርካቶ! ኢስታ ቦላ ኣዚ ጋካናኮ ኣኬኪቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሄሳ ግሾ፥ ካዎተቶ፥ ስእተ! ታኒ ታ አሳ ቦላ ኦናባ አኬክተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Hessa gisho, kawotethato, si7ite! Taani ta asaa bolla oothanaba akeekite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲህ ሕዝቦች ሆይ ስሙ፤ እናንተም ምስክሮች ምን እንደሚገጥማቸው አስተውሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም እግዚአብሔር እንዲህ አለ፦ “እናንተ ሕዝቦች ስሙ! በሕዝቤ ላይ የማደርገውንም ሁሉ አስተውሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣቱም ኣህዛብ ስምዑ፤ ኣቱም ማሕበር፥ እቲ ዝመፆም ዘሎ ፍለጡ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ኣቱም ኣህዛብ፡ ስምዑ፡ ኣቱም ማሕበር፡ እቲ ዚመጾም ዘሎ ፍለጡ።