Jeremiah 6:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣቱም ደቂ ብንያም፡ ካብ የሩሳሌም ክትሃድሙ ተኣኪብኩም ኣብ ተኮኣ መለኸት ክትነፍሑ፡ ኣብ ቤት-ሓከረም ድማ ምልክት ሓዊ ክትገብሩ፡ ካብ ሰሜን ክፍኣትን ዓቢ ጥፍኣትን ይረአ ኣሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እናንተ የብንያም ልጆች፥ ክፉ ነገር፥ ታላቅም ጥፋት ከመስዕ ይጐበኛልና ከኢየሩሳሌም ውስጥ ለመሸሽ ጽኑ፤ በቴቁሔ መለከቱን ንፉ፤ በቤትካሪም ላይ ምልክትን አንሡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እናንተ የብንያም ልጆች፥ ክፉ ነገር ታላቅም ጥፋት ከሰሜን ይጐበኛልና ከኢየሩሳሌም ውስጥ ሽሹ፥ በቴቁሔ መለከቱን ንፉ፥ በቤትሐካሪም ላይ ምልክት አንሡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተ የብንያም ልጆች ሆይ! ክፉ ነገር ታላቅም ጥፋት ከሰሜን ይጐበኛልና ከኢየሩሳሌም ውስጥ ለደህንነታችሁ ሽሹ፥ በቴቁሔ መለከቱን ንፉ፥ በቤትሐካሪም ላይ ምልክት አንሡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ ጾሳይ፥ “ህንተኖ፥ ቢንያማ አሳቶ፥ ህንተ ሸምፑዋ አሻናዉ ባቃትተ! የሩሳላመፐ ከስተ! ታቆአ ካታማን ማላካታ ፑንተ! ቤት-ሀካሬማ ግያ ሳን ማላታ በስተ! አያዉ ጎፐ፥ ሁጲሳ ባጋፐ ኢታባይነ ባላ ባሻይ ያና ሀኔ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka S'oossay, «Hinttenoo, Biiniyaama asatoo, hintte shemppuwaa ashshanaw bak'atite! Yerusaalameppe kesite! Tak'o"a kataman malakataa punnite! Beeti-Hakkareema giyaa san malaataa bessite! Ayaw gooppe, huup'issa baggappe iitabaynne balaa bashshay yaana hanee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Intteno Biniyaame zaretoo! Pudeha baggafe iita miishshinne bashshi yaana giza gishshas intte shemppo ashshanaas baqatite! Yerusalaameppe kezite! Tequhe kataman zaye punnite! Beeti-Hakarimen malata bessite! |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ኢንቴኖ ቢኒያሜ ዛሬቶ! ፑዴሃ ባጋፌ ኢታ ሚሺኔ ባሺ ያና ጊዛ ጊሻስ ኢንቴ ሼምፖ ኣሻናስ ባቃቲቴ! ዬሩሳላሜፔ ኬዚቴ! ቴቁሄ ካታማን ዛዬ ፑኒቴ! ቤቲ-ሃካሪሜን ማላታ ቤሲቴ! |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተኖ፥ ብንያመ አሳዉ፥ ህንተ ሸምፑዋ አሻናዉ ባቃትተ! የሩሳላመፐ ከይተ! ታቁሄ ካታማን ሞይዘ ፑንተ! ቤት-ሀካሬማን ማላ በስተ! ፑደሀ ባጋፈ ኢታባይነ ግታ ዮይ ያና ሀኔስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinteno, Biniyaame asaw, hinte shempuwa ashshanaw baqatite! Yerusalaamepe keyite! Taquhe kataman moyze punnite! Beet-Hakareeman malla bessite! Pudeha baggafe iitabaynne gita dhayoy yaana hanees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እናንት የብንያም ልጆች፤ ክፉ ነገር፣ ታላቅም ጥፋት ከሰሜን ድንገት ይመጣልና፣ ከኢየሩሳሌም ሸሽታችሁ አምልጡ፤ በቴቁሔ መለከትን ንፉ፤ በቤትሐካሪም ላይ ምልክት ከፍ አድርጋችሁ አሳዩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የብንያም ሕዝብ ሆይ! ሕይወታችሁን ለማትረፍ ሽሹ! ከኢየሩሳሌምም ውጡ! በተቆዓ የጥሩምባ ድምፅ አሰሙ፤ በቤትሀካሬም ለምልክት የሚሆን እሳት አንድዱ! መቅሠፍትና ጥፋት ከሰሜን በኩል ሊመጣ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣቱም ደቂ ብንያም፥ መዓትን ዓብዪ ጥፍኣትን ካብ ሰሜን ይመፅእ ኣሎ እሞ፥ ካብ ማእኸል ኢየሩሳሌም ህደሙ፤ ኣብ ቴቁሔ መለኸት ንፍሑ፤ ኣብ ርእሲ ቤት ሃካሪም ምልክት ኣልዕሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቱም ደቂ ብንያም፡ መዓትን ዓብዪ ጥፍኣትን ካብ ሰሜን ይቐርብ ኣሎ እሞ፡ ካብ ማእከል የሩሳሌም ህደሙ፡ ኣብ ትቆኣ መለኸት ንፍሑ፡ ኣብ ርእሲ ቤት ሃኬሬም ምልክት ትኸሉ። |