Jeremiah 52:9 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ንንጉስ ወሲዶም ናብ ንጉስ ባቢሎን ናብ ሪብላ ኣብ ምድሪ ሓማት ኣምጽእዎ። ኣብ ልዕሊኡ ፍርዲ ዘሕለፈሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉ​ሡ​ንም ይዘው የባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ወዳ​ለ​ባት በኤ​ማት ምድር ወዳ​ለ​ችው ወደ ዴብ​ላታ አመ​ጡት፤ እር​ሱም ፍር​ድን በእ​ርሱ ላይ ተና​ገረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡንም ይዘው የባቢሎን ንጉሥ ወዳለባት በሐማት ምድር ወዳለችው ወደ ሪብላ አመጡት፤ እርሱም ፍርድን በእርሱ ላይ ተናገረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሡንም ያዙት፥ እርሱንም የባቢሎን ንጉሥ ወዳለባት በሐማት ምድር ወዳለችው ወደ ሪብላ አመጡት፤ እርሱም ፍርድን በእርሱ ላይ ተናገረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ኡንቱንቱ አ ሀማታ ቢታን፥ ርብላ ካታማን ደእያ ባብሎነ ካትያኮ አፌድኖ። ያን ናቡካዳናጾር ሰደቅያሳ ቦላ ፕርዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, unttunttu Aa Hamaata biittan, Ribila kataman de'iyaa Baabloone kaatiyaakko afeedino. Yaan Naabukadanas'oori Sedek'iyaasa bolla pirddeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iza Hamaate deren Erebila geetettizason diza Baabiloone kawookko efida; Baabiloone kawoy heen iza bolla pirdides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛ ሃማቴ ዴሬን ኤሬቢላ ጌቴቲዛሶን ዲዛ ባቢሎኔ ካዎኮ ኤፊዳ፤ ባቢሎኔ ካዎይ ሄን ኢዛ ቦላ ፒርዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ እያ ሀማታ ቢታን፥ እርብላ ካታማን ደእያ ባብሎነ ካዋኮ ኤፍዶሶና። ያን ናቡካዳናፆር ሰደቅያሳ ቦላ ፕርድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, iya Hamaata biittan, Irbila kataman de7iya Babiloone kawako efidosona. Yan Nabukadanaxoori Sedeqiyaasa bolla pirdis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም በሐማት ምድር በሪብላ ወደ ነበረው ወደ ባቢሎንም ንጉሥ ተወሰደ፤ የባቢሎን ንጉሥ በዚያ ፈረደበት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሴዴቅያስም ወደ ንጉሥ ናቡከደነፆር ተወሰደ፤ ናቡከደነፆር በዚያን ጊዜ በሐማት ግዛት ሪብላ ተብላ በምትጠራ ከተማ ውስጥ ነበር፤ እዚያም ናቡከደነፆር በሴዴቅያስ ላይ የፍርድ ውሳኔ አስተላለፈበት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሴዴቅያስ ከዓ ናብ ንጉስ ባቢሎን ኣምፅእዎ። ናቡከደነፆር ሽዑ ኣብታ ኣብ ሃማት እትርከብ ሪብላ እትብሃል ከተማ ነበረ። ኣብኣ ኸዓ ንሴዴቅያስ ፈረዶ።