Jeremiah 52:34 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንመግቡ ድማ ብዅሉ መዓልትታት ህይወቱ ክሳዕ መዓልቲ ሞቱ፡ ነፍሲ ወከፍ መዓልቲ ካብ ንጉስ ባቢሎን ቀጻሊ ምግቢ ይወሃቦ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የባ​ቢ​ሎ​ንም ንጉሥ በሕ​ይ​ወቱ ዘመን ሁሉ እስ​ኪ​ሞት ድረስ የዘ​ወ​ትር ድርጎ ዕለት ዕለት ይሰ​ጠው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የባቢሎንም ንጉሥ በሕይወቱ ዘመን ሁሉ እስኪሞት ድረስ የዘወትር ቀለብ ዕለት ዕለት ይሰጠው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለ እርሱም ቀለብ የባቢሎን ንጉሥ በሕይወቱ ዘመን ሁሉ፥ እስኪሞት ድረስ፥ በየዕለቱ የሚያስፍልገውን የዘወትር ቀለብ ይሰጠው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮኣኪን ሀይቃና ጋካናዉ፥ ሀች ሀች አዉ ኮሽያባ ኡባ ባብሎነ ካቲ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yo'aakiini hayk'k'ana gakkanaw, hachchi hachchi aw koshshiyaabaa ubbaa Baabloone kaatii immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baabiloone kawo Iyo7aakiney biidi hayqqana gakkanaas pacey baynda ubba wode izas maana qallaba immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባቢሎኔ ካዎ ኢዮኣኪኔይ ቢዲ ሃይቃና ጋካናስ ፓጬይ ባይንዳ ኡባ ዎዴ ኢዛስ ማና ቃላባ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮአክን ሀይቃና ጋካናዉ፥ ጋላስ ጋላስ እያዉ ኮሽያባ ኡባ ባብሎነ ካዎይ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yo7akini hayqana gakanaw, gallas gallas iyaw koshshiyaba ubbaa Babiloone kawoy immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የባቢሎንም ንጉሥ፣ ዮአኪን እስኪሞት ድረስ፣ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ሳያቋርጥ በየዕለቱ ቀለቡን ይሰጠው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሚኖርበት ዘመን ሁሉ በየቀኑ ለማናቸውም ለሚያስፈልገው ነገር ያውለው ዘንድ የዘወትር አበል ይሰጠው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንጉስ ባቢሎን ኵልሻዕ ንኢኮንያን እንተየቋረፀ ኽሳዕ ዕለተ ሞቱ ቐለቡ ይህቦ ነበረ።