Jeremiah 52:33 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ክዳውንቲ ቤት ማእሰርቲ ድማ ይቕይር ነበረ፣ ኵሉ መዓልትታት ህይወቱ ድማ ብቐጻሊ ኣብ ቅድሚ ገጹ እንጌራ ይበልዕ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በወ​ህ​ኒም ውስጥ ለብ​ሶት የነ​በ​ረ​ውን ልብስ ለወ​ጠ​ለት፥ ኢኮ​ን​ያ​ንም በሕ​ይ​ወቱ ዘመን ሁሉ በፊቱ ሁል​ጊዜ እን​ጀራ ይበላ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በወህኒም ውስጥ ለብሶት የነበረውን ልብስ ለወጠለት፥ ዮአኪንም በሕይወቱ ዘመን ሁሉ በፊቴ ሁልጊዜ እንጀራ ይበላ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዮአኪንም በእስር ቤትም ውስጥ ለብሶት የነበረውን ልብስ ለወጠ፥ በሕይወቱም ዘመን ሁሉ በንጉሡ ገበታ ሁልጊዜ እንጀራ ይበላ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ዮኣኪን ቃሾ ጎልያን ማዬዳ ማዩዋ ላሜዳ። እ አቴዳ ባረ ደኡዋ ላይ ኡባን ካትያ ማዳፐ ሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Yo'aakiini k'asho golliyaan mayyeedda mayuwaa laammeedda. I atteeda bare de'uwaa laytsaa ubbaan kaatiyaa maaddaappe meedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aakiney qashoson dishe may7ida may7oza izappe qaari yeggides; hessafe biidi hayqqana gakkanaas ba diza wode ubbaan kawoza maaddafe mishe gam7ides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮኣኪኔይ ቃሾሶን ዲሼ ማይኢዳ ማይኦዛ ኢዛፔ ቃሪ ዬጊዴስ፤ ሄሳፌ ቢዲ ሃይቃና ጋካናስ ባ ዲዛ ዎዴ ኡባን ካዎዛ ማዳፌ ሚሼ ጋምኢዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ዮአክን ቃሾ ኬን ማእያ ማኡዋ ላምድ፥ ባ ደኦ ላይ ኡባን ካዎ ጋይታፐ ምሸ ደእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Yo7akini qasho keethan ma7iya ma7uwa laammidi, ba de7o laytha ubban kawo gaytape mishe de7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዮአኪንም እስር ቤት ለብሶት የነበረውን ልብሱን አውልቆ ጣለ፤ በቀረውም የሕይወቱ ዘመን ሁሉ ከንጉሡ ማእድ ይበላ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም ኢኮንያን በእስር ቤት የነበረውን ልብስ ለውጦ እስከ ዕድሜው ፍጻሜ ድረስ ከንጉሡ ማዕድ ዘወትር እንዲመገብ ተፈቀደለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኢኮንያን ኣብ ቤት ማእሰርቲ ዝኽደኖ ዝነበረ ኽዳን ለወጠሉ፤ ምሉእ ዕድሚኡ ኸዓ ኣብ ቅድሚኡ እንጀራ ይበልዕ ነበረ።