Jeremiah 52:31 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መበል ሰላሳን ሾብዓተን ዓመት ምርኮ ዮያኪን ንጉስ ይሁዳ፡ ኣብ መበል ዓሰርተው ክልተ ወርሒ፡ ኣብ መበል ዕስራን ሓሙሽተን መዓልቲ ድማ፡ ኤቪልሜሮዳክ ንጉስ ባቢሎን ኣብ ቀዳመይቲ ዓመት ዕድሚኡ ኰነ ርእሲ ዮያኪን ንጉስ ይሁዳ ነገሰ፡ ካብ ቤት ማእሰርቲ ድማ ኣውጽኦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ፤ የይሁዳ ንጉሥ ኢኮንያን በተማረከ በሠላሳ ሰባተኛው ዓመት፥ በዐሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሃያ አምስተኛው ቀን፥ የባቢሎን ንጉሥ ዮርማሮዴቅ በነገሠ በአንደኛው ዓመት የይሁዳን ንጉሥ የኢኮንያንን ራስ ከፍ ከፍ አደረገ፤ ከወህኒም አወጣው፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪን በተማረከ በሠላሳ ሰባተኛው ዓመት በአሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሀያ አምስተኛው ቀን፥ የባቢሎን ንጉሥ ዮርማሮዴክ በነገሠ በአንደኛው ዓመት የይሁዳን ንጉሥ የዮአኪንን ራስ ከፍ ከፍ አደረገ ከወህኒም አወጣው፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም ሆነ፤ የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪን በተማረከ በሠላሳ ሰባተኛው ዓመት በዓሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሀያ አምስተኛው ቀን፥ የባቢሎን ንጉሥ ኤዌል ማሮዴክ በነገሠ በአንደኛው ዓመት ለይሁዳ ንጉሥ ለዮአኪን ቸርነት አደረገለት ከእስር ቤትም አወጣው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤዊል-ማሮዳክ ካተቴዳ ላይ ይሁዳ ካትያ ዮኣኪና ቦንቺደ፥ ቃሹዋፐ ብሌዳ። ሄዌ ሀኔዳዌ ዮኣኪን ኦሞደት ቃሸቲደ ቤዳ ሀታማነ ላፑን ላይ፥ ታማነ ላኤን አግናን፥ ላታማነ እቼሸን ጋላሳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ewiili-Marodaaki kaateteedda laytsi Yihudaa kaatiyaa Yo'aakiina bonchchiidde, k'ashuwaappe billeedda. Hewe haneeddawe Yo'aakiini omoodetti k'ashettiide beedda hattamanne laappuntsa laytsi, tammanne laa"entso aginaan, laatamanne ichcheshentso gallassaana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhuda kawo Iyo7aakiney di7ettida heedzdzu tammanne laappunththa layththan Yori-Marodeeqey Baabiloonen kawotides; he layththankka tammanne nam7anththa aginan nam7u tammanne ichchashanththo gallassan Yuhuda kawo Iyo7aakine qoppides; qasho keeththafekka iza kessides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳ ካዎ ኢዮኣኪኔይ ዲኤቲዳ ሄ ታማኔ ላፑን ላይን ዮሪ-ማሮዴቄይ ባቢሎኔን ካዎቲዴስ፤ ሄ ላይንካ ታማኔ ናምኣን ኣጊናን ናምኡ ታማኔ ኢቻሻን ጋላሳን ዩሁዳ ካዎ ኢዮኣኪኔ ቆፒዴስ፤ ቃሾ ኬፌካ ኢዛ ኬሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮአክን ድኤትዳ ሀስታማነ ላፑን ላይን፥ ታማነ ናምአን አጌናን፥ ላታማነ እቻሻን ጋላሳን፥ ዮር-ማሮዳክ ካዎትዳ ላይ ይሁዳ ካዋ ዮአክና ቦንችድ፥ ቃሾፐ ብርሽስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yo7akini di7etida hastamanne laapuntha laythan, tammanne nam7antho ageenan, laatamanne ichashantho gallasan, Yoor-Marodaaki kawotida laythi Yihuda kawa Yo7akina bonchidi, qashope birshis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የይሁዳ ንጉሥ ዮአኪን በተማረከ በሠላሳ ሰባተኛው ዓመት፣ ዮርማሮዴክ በባቢሎን ነገሠ፤ በዚሁ ዓመት፣ በዐሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሃያ አምስተኛው ቀን የይሁዳን ንጉሥ ዮአኪንን ዐሰበው፤ ከእስር ቤትም አወጣው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የይሁዳ ንጉሥ ኢኮንያን በተማረከ በሠላሳ ሰባተኛው ዓመት በዐሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሃያ አምስተኛው ቀን የባቢሎን ንጉሥ ኤዌል መሮዳክ በነገሠበት ዓመት የይሁዳን ንጉሥ ኢኮንያንን ከእስር ፈታው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዮርማሮዴክ ኣብ ባቢሎን ምስ ነገሰ፥ ኣብታ ቐዳመይቲ ዓመቱ፥ ንኢኮንያን ንጉስ ይሁዳ ምሕረት ገበረሉ፤ ካብ ቤት ማእሰርቲውን ኣውፅኦ። እዙይ፥ ኢኮንያን ንጉስ ይሁዳ፥ ካብ ዝማረኽ ኣብ መበል ሰላሳን ሸውዓተን ዓመቱ፤ ኣብ መበል ዕስራን ሓሙሽተን መዓልቲ ናይታ መበል ዓሰርተ ኽልተ ወርሒ ኾነ። |