Jeremiah 52:29 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መበል ዓሰርተው ሸሞንተ ዓመት ናቡካድነጻር፡ ሸሞንተ ሚእትን ሰላሳን ክልተን ሰብኡት ካብ የሩሳሌም ወሰዶም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ናቡከደነፆርም በዐሥራ ስምንተኛው ዓመተ መንግሥት ስምንት መቶ ሠላሳ ሁለት ነፍስ ከኢየሩሳሌም ማርኮአል፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ናቡከደነፆርም በአሥራ ስምንተኛው ዓመት ስምንት መቶ ሠላሳ ሁለት ነፍስ ከኢየሩሳሌም ማርኮአል፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በናቡከደነፆርም በዓሥራ ስምንተኛው ዓመት ስምንት መቶ ሠላሳ ሁለት ሰው ከኢየሩሳሌም ማርኮ አፈለሰ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ታማነ ሆስፑን ላይን ሆስፑን ጼታነ ሀታማነ ላኡ አሳ የሩሳላመፐ ኦሞዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay tammanne hosppuntsa laytsan hosppun s'eetanne hattamanne laa"u asaa Yerusaalameppe omoodeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | ba kawotida tammanne osppunththa layththan Nabukadanaxoorey 832 as, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባ ካዎቲዳ ታማኔ ኦስፑን ላይን ናቡካዳናጾሬይ 832 ኣስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታማነ ሆስፑን ላይን ሆስፑን ፄታነ ሀስታማነ ናምኡ አሳይ የሩሳላመፐ ድኤትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Tammanne hospuntho laythan hospun xeetanne hastamanne nam7u asay Yerusalaamepe di7etis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ናቡከደነፆር በነገሠ በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት፣ ስምንት መቶ ሠላሳ ሁለት ሰዎች ከኢየሩሳሌም፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በነገሠ በዐሥራ ስምንት ዓመቱ ስምንት መቶ ሠላሳ ሁለት ሰዎች ከኢየሩሳሌም፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ መበል ዓሰርተ ሸሞንተ ዓመት መንግስቱ፥ ሸሞንተ ሚእትን ሰላሳን ክልተን ሰብ ካብ ኢየሩሳሌም ማረኸ። |