Jeremiah 52:28 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ነቡካድነጻር ናብ ምርኮ ዝወሰዶ ህዝቢ እዚ እዩ፡ ኣብ ሳብዐይቲ ዓመት ሰለስተ ሽሕ ኣይሁድን ዕስራን ሰለስተን ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር የማ​ረ​ከው ሕዝብ ይህ ነው፤ በሰ​ባ​ተ​ኛው ዓመት ሦስት ሺህ ሃያ ሦስት አይ​ሁድ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ናቡከደነፆር የማረከው ሕዝብ ይህ ነው፤ በሰባተኛው ዓመት ሦስት ሺህ ሀያ ሦስት አይሁድ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ናቡከደነፆር ማርኮ ያፈለሰው የሕዝብ ቍጥር ብዛት ይህ ነው፤ በሰባተኛው ዓመት ሦስት ሺህ ሀያ ሦስት አይሁድ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናቡካዳናጾር ካተቴዳ ላፑን ላይን ሄዙ ሻአነ ላታማነ ሄዙ አሳ ይሁዳፐ ኦሞዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Naabukadanas'oori kaateteedda laappuntsa laytsan heezzu sha"anne laatamanne heezzu asaa Yihudaappe omoodeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nabukadanaxoorey di7i efida dereza qooday hayssafe kaalli dizayssa; izi ba kawotida laappunththa layththan 3,023 ayhudata,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናቡካዳናጾሬይ ዲኢ ኤፊዳ ዴሬዛ ቆዳይ ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይሳ፤ ኢዚ ባ ካዎቲዳ ላፑን ላይን 3,023 ኣይሁዳታ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናቡካዳናፆር ካዎትዳ ላፑን ላይን፥ ሄ ሙኩሉነ ላታማነ ሄ አሳይ ይሁዳፐ ድኤትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nabukadanaxoori kawotida laapuntho laythan, heedzu mukulunne laatamanne heedzu asay Yihudape di7etis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ናቡከደነፆር ማርኮ የወሰደው ሕዝብ ቍጥር እንደሚከተለው ነው፦ በነገሠ በሰባተኛው ዓመት፣ ሦስት ሺሕ ሃያ ሦስት አይሁድ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ናቡከደነፆር ማርኮ የወሰዳቸው ሰዎች ብዛት ማስታወሻ ይህ ነው፤ በነገሠ በሰባተኛ ዓመቱ የማረካቸው ሦስት ሺህ ኻያ ሦስት አይሁድ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናቡከደነፆር ማሪኹ ናይ ዝወሰዶ ቑፅሪ ህዝቢ እዙይ እዩ፦ ኣብ ሻውዐይቲ ዓመት መንግስቱ፥ ሰለስተ ሽሕን ዕስራን ሰለስተን ኣይሁድ ማረኸ።