Jeremiah 52:15 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ ነቡዛራዳን፡ ሓለቓ ሓለውቲ፡ ገለ ካብቶም ኣብታ ኸተማ እተረፉ ድኻታት ህዝብን ተረፍ ህዝብን፡ እቶም ዝወደቑ፡ ናብ ንጉስ ባቢሎን ዝወደቑን እቶም ዝተረፉ ህዝብን መሪሖም ከም እሱራት ርሒቖም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የአዛዦቹም አለቃ ናቡዛርዳን የሕዝቡን ድኆች፥ በከተማም ውስጥ የቀረውን ሕዝብ፥ ሸሽተውም ወደ ባቢሎን ንጉሥ የተጠጉትን፥ የሕዝቡንም ቅሬታ አመጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን የሕዝቡን ድኆች፥ በከተማም ውስጥ የቀረውን ሕዝብ፥ ሸሽተውም ወደ ባቢሎን ንጉሥ የተጠጉትን፥ የሕዝቡንም ቅሬታ አፈለሰ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የዘበኞቹም አለቃ ናቡዘረዳን የሕዝቡን ድኆች፥ በከተማይቱም ውስጥ የተረፈውን ሕዝብ፥ ሸሽተውም ወደ ባቢሎን ንጉሥ የተጠጉትን፥ የተረፉትንም የእጅ ሞያተኞች አፈለሰ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ናቡዛራዳን አማሬዳ ህዬሳቱዋ፥ ካታማን አቴዳ አሳቱዋነ ካዲደ ባብሎነ ኦላንቻቱዋን ጋከቴዳ አሳቱዋ ኩሽያ ሂላ ኤርያ አሳቱዋናካ ጉጂደ፥ ኦሞዶ አፌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Naabuzaradaani amareeda hiyyeesatuwaa, kataman atteeda asatuwaanne kaddiide Baabloone olanchchatuwaan gakketeedda asatuwaa kushiyaa hiillaa eriyaa asatuwaanakka gujjiide, omoodoo afeeda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nabuzaradaaney issi issi manqota, katamay giddon attida asata, hiillanchchatanne baqatidi Baabiloone kawos kushe immidayta denththi efides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ናቡዛራዳኔይ ኢሲ ኢሲ ማንቆታ፥ ካታማይ ጊዶን ኣቲዳ ኣሳታ፥ ሂላንቻታኔ ባቃቲዲ ባቢሎኔ ካዎስ ኩሼ ኢሚዳይታ ዴን ኤፊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ናቡዛርዳን ጉ ማንቆታ፥ ካታማን አትዳ አሳታ፥ ካድድ ባብሎነ ኦላንቾታን ገልዳ አሳታነ ኩሸ ሂላንቾታ ድእድ ባብሎነ ኤፍስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nabuzardaani guutha manqota, kataman attida asata, kaddidi Babiloone olanchotan gelida asatanne kushe hiillanchota di77idi Babiloone efis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የዘቦቹ አዛዥ ናቡዘረዳን አንዳንድ ድኾችንና በከተማዪቱ የቀረውን ሕዝብ፣ የእጅ ጥበብ ያላቸውንና ሸሽተው ወደ ባቢሎን ንጉሥ የተጠጉትን አፈለሳቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የክብር ዘቡ አዛዥ ናቡዛርዳን ከሕዝቡ መካከል በጣም ድኻ የሆኑትን፥ በከተማ ውስጥ ቀርተው የነበሩትን፥ በመክዳት ወደ ባቢሎን ሠራዊት ተጠግተው የነበሩትንና ከእጅ ባለሙያዎች መካከል ቀርተው የነበሩትን ሁሉ ማርኮ ወደ ባቢሎን ወሰዳቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ናቡዘረዳን ኣዛዚ ሰራዊት ባቢሎን፥ ንገሊኦም ካብቶም ድኻታት ህዝብን፥ ነቶም ኣብታ ኸተማ ተሪፎም ዝነበሩን፥ ምስቶም ቅድም ዓሚፆም፥ ምስ ንጉስ ባቢሎን ኣሻርዮም ዝነበሩን፥ ብሓባር ማሪኹ ንባቢሎን ወሰዶም። |