Jeremiah 51:61 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኤርምያስ ድማ ንሰራያ፡ ናብ ባቢሎን መጺእካ፡ እዚ ዅሉ ቃላት እንተ ርኢኻን እንተ ኣንበብካን፡ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኤርምያስም ሠራያን እንዲህ አለው፥ “ወደ ባቢሎን በገባህ ጊዜ እይ፤ ይህንም ቃል ሁሉ አንብብና፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኤርምያስም ሠራያን እንዲህ አለው። ወደ ባቢሎን በገባህ ጊዜ እይ ይህንም ቃል ሁሉ አንብብና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኤርምያስም ሠራያን እንዲህ አለው፦ “ወደ ባቢሎን በገባህ ጊዜ ልብ ብለህ ይህን ቃል ሁሉ አንብብና፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳራያ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኔን ባብሎነ ቢታ ጋኬዳ ዎደ፥ ነ ቃላ ቁ ኦደ፥ አሳዉ ሀ ማጻፋ ናባባ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Saraaya hawaadan yaageedda; «Neeni Baabloone biittaa gakkeedda wode, ne k'aalaa d'ok'k'u ootsaade, asaw ha mas'aafaa nabbaba. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sarayaska, «Neni Baabiloone gakkida mala hayssa qaala ubbaaka ne qaala dhoqqu histtada nababanayssa baloppa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳራያስካ፥ «ኔኒ ባቢሎኔ ጋኪዳ ማላ ሃይሳ ቃላ ኡባካ ኔ ቃላ ቁ ሂስታዳ ናባባናይሳ ባሎፓ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳራያኮ፥ “ኔኒ ባብሎነ ጋክዳ ዎደ ነ ቃላ ቁ ኦዳ አሳስ ሀ ማፃፋ ናባባ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sarayako, “Neeni Babiloone gakida wode ne qaala dhoqu oothada asaas ha maxaafa nabbaba. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለሠራያም እንዲህ አለው፤ “ባቢሎን በደረስህ ጊዜ፣ ይህን ቃል ሁሉ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ማንበብ አትዘንጋ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሠራያንም እንዲህ አልኩት “ባቢሎን እንደ ደረስህ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን ሁሉ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ለሕዝቡ አንብብላቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤርሚያስ ድማ ንሰራያ “ኣብ ባቢሎን ምስ ኣተኻ፥ ኵለን እዘን ቃላት እዚኣተን ድምፅኻ ዓው ኣቢልካ ኣንብበሎም። |