Jeremiah 51:59 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነብዪ ኤርምያስ ኣብ ራብዓይ ዓመት ንግስነቱ ምስ ጼድቅያስ ንጉስ ይሁዳ ናብ ባቢሎን ምስ ከደ ንሰራያ ወዲ ኔርያ ወዲ ማሴያ ዝኣዘዞ ቃል። እዚ ሰራያ ድማ ስቕ ዝበለ መስፍን እዩ ነይሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት ከእርሱ ዘንድ ወደ ባቢሎን በሄደ ጊዜ ለማሴው ልጅ ለኔርዩ ልጅ ለሠራያ ነቢዩ ኤርምያስ ያዘዘው ቃል ይህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የመሕሤያ ልጅ የኔርያ ልጅ ሠራያ የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት ከእርሱ ጋር ወደ ባቢሎን በሄደ ጊዜ ነቢዩ ኤርምያስ ያዘዘው ቃል ይህ ነው። ሠራያም የቤት አዛዥ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የመሕሤያ ልጅ የኔርያ ልጅ ሠራያ የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት ከእርሱ ጋር ወደ ባቢሎን በሄደ ጊዜ ነቢዩ ኤርምያስ ያዘዘው ቃል ይህ ነው። ሠራያም የሻለቃ መጋቢ ባሻ አዛዥ ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ማህሴያ ናኣ ኔርያ ናአይ ሳራይ ካትያ ሰደቅያሳዉ ኦያ ካፑዋ። ሰደቅያስ ይሁዳን ካተቴዳ ኦይደን ላይ፥ ሳራይ አናና ባብሎነ ብያ ዎደ ኤርማስ ሳራያ ቦላ ኪታ የዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Mahiseeya na'aa Neeriyaa na'ay Saraayi Kaatiyaa Sedek'iyaasaw ootsiyaa kaappuwaa. Sedek'iyaasi Yihudaan kaateteedda oyddentso laytsi, Saraayi aanana Baabloone biyaa wode Ermaasi Saraaya bolla kiitaa yeddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yuhuda kawo Sedeqiyaasi kawotida oydanththo layththan kawoza gibbe zabezi Ma7iseya naaza Neeriya naa Sarayay kawozara Baabiloone bida wode nabe Ermaasi izas yootida kiitay hayssa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዩሁዳ ካዎ ሴዴቂያሲ ካዎቲዳ ኦይዳን ላይን ካዎዛ ጊቤ ዛቤዚ ማኢሴያ ናዛ ኔሪያ ና ሳራያይ ካዎዛራ ባቢሎኔ ቢዳ ዎዴ ናቤ ኤርማሲ ኢዛስ ዮቲዳ ኪታይ ሃይሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ማሰያ ናኣ፥ ኔራ ናአይ ሳራይ ካዋ ሰደቅያሳ ሹማ። ሰደቅያስ ይሁዳን ካዎትዳ ኦይዳን ላይን፥ ሳራይ እያራ ባብሎነ ብያ ዎደ ኤርምያስ ሳራያ ቦላ ኪታ የድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Maseya na7aa, Neera na7ay Sarayi kawa Sedeqiyaasa shuuma. Sedeqiyaasi Yihudan kawotida oyddantho laythan, Sarayi iyara Babiloone biya wode Ermiyaasi Saraya bolla kiita yeddis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት፣ የንጉሡ የግቢ አስከልካይ የነበረው የመሕሤያ ልጅ የኔርያ ልጅ ሠራያ ከንጉሡ ጋር ወደ ባቢሎን በሄደ ጊዜ፣ ነቢዩ ኤርምያስ የሰጠው መልእክት ይህ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የማሕሴያ የልጅ ልጅ የሆነው የኔሪያ ልጅ ሠራያ የንጉሥ ሴዴቅያስ የቅርብ አገልጋይ ነበር፤ ሴዴቅያስ በይሁዳ በነገሠ በአራተኛው ዓመት፥ ሠራያ ከእርሱ ጋር ወደ ባቢሎን ወረደ፤ እኔም ኤርምያስ በዚያን ጊዜ መመሪያዎችን ሰጠሁት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰራያ ወዲ ኔርያ ወዲ ማሕሴ፥ ኣዛዚ ቤት ንጉስ ሴዴቅያስ ነበረ። ሴዴቅያስ ኣብ ይሁዳ ምስ ነገሰ ኣብ ራብዐይቲ ዓመቱ፤ ሰራያ ናብ ባቢሎን ምስኡ ምስ ከደ፥ ነቢይ ኤርሚያስ ዝኣዘዞ ቓል እዙይ እዩ፦ |