Jeremiah 51:58 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ከምዚ ይብል፦ ገፊሕ መናድቕ ባቢሎን ምሉእ ብምሉእ ኺስበር፡ ነዋሕቲ ደጌታታ ድማ ብሓዊ ኪቃጸሉ እዮም። ህዝቢ ድማ ንኸንቱ ክጽዕሩ፡ ህዝቢ ድማ ኣብ ሓዊ ክጽዕሩ እዮም፡ ክደክሙውን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሰፊው የባቢሎን ቅጥር ፈጽሞ ይፈርሳል፤ ረጃጅሞች በሮችዋም በእሳት ይቃጠላሉ፤ ሕዝቡ ለከንቱ ይደክማሉ፤ አሕዛብም በመጀመሪያ በእሳት ያልቃሉ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሰፊው የባቢሎን ቅጥር ፈጽሞ ይፈርሳል ረጃጅሞችም በሮችዋ በእሳት ይቃጠላሉ፤ የወገኖችም ድካም ከንቱ ትሆናለች፥ የአሕዛብም ሥራ ለእሳት ትሆናለች፤ እነርሱም ይደክማሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የሠራዊት ጌታ እንዲህ ይላል፦ ሰፋፊዎቹ የባቢሎን ቅጥሮች ፈጽመው ይፈርሳሉ ረጃጅሞችም በሮችዋ በእሳት ይቃጠላሉ፤ ሕዝቡም በከንቱ ጉልበቱን ይፈስሳል፥ አሕዛብም የደከሙበት ነገር ለእሳት ይሆናል።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ኦርድያን ግምበቴዳ ባብሎነ ዩሹዋ ግምቢ ሳኣን ዋላከታና፤ አ አዱሳ ፐንገቱካ ታማን ጹገታና። አሳይ ኦዳዌ ኡባይ መላ፤ ካዉተቱካ ታማይ ማናባዉ ጮ ዳቡሪኖ” ያጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Orddiyaan gimbbetteedda Baabloone yuushshuwaa gimbbii sa'aan walakettana; Aa adussa penggetuukka taman s'uugettana. Asay ootseeddawe ubbay mela; kawutetsatuukka tamay maanabaw c'oo daaburiino» yaagee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Ubbaafe Wolqqama Xoossay, «Gubbay dalga gidida Baabiloone gimbetti laalettana; dhoqqu gida izi pengetikka taman xuugettana; asay hada daaburees; kawoteththata daaburay tamas xalla gidana» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳይ፥ «ጉባይ ዳልጋ ጊዲዳ ባቢሎኔ ጊምቤቲ ላሌታና፤ ቁ ጊዳ ኢዚ ፔንጌቲካ ታማን ጹጌታና፤ ኣሳይ ሃዳ ዳቡሬስ፤ ካዎቴታ ዳቡራይ ታማስ ጻላ ጊዳና» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ግታ ባብሎነ ግምበይ ኩንዳና፤ እያ አዱሳ ፐንገት ታማን ፁገታና። አሳይ ኦዳባ ኡባይ ሀዳ፤ ካዎተት ዳቡርያባይ ታማሳ” ያጌስ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Gita Babiloone gimbey kundana; iya adussa pengeti taman xuugetana. Asay oothidaba ubbay hada; kawotethati daaburiyabay tamasa” yaagees Ubbaafe Wolqaama Goday. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ወፍራሙ የባቢሎን ቅጥር ፈጽሞ ይፈርሳል፤ ከፍ ያሉት ደጆቿም በእሳት ይቃጠላሉ፤ ሰዎቹ በከንቱ ይደክማሉ፤ የሕዝቡም ልፋት ለእሳት ይሆናል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰፊው የባቢሎን ቅጽር ወድቆ ከመሬት ይደባለቃል፤ ከፍ ብለው የተሠሩ የቅጽር በሮችዋ በእሳት ይጋያሉ። የሕዝብዋ ድካም ከንቱ ይሆናል፤ ሕዝቦች የደከሙበት ነገር ሁሉ በእሳት ይወድማል። እኔ የሠራዊት አምላክ ይህን ተናግሬአለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ገፊሕ ቅፅርታት ባቢሎን፥ ፈፂሙ ኽፈርስ እዩ፤ እቲ ነዊሕ መዓፁኣ ኸዓ፥ ብሓዊ ኽነድድ እዩ። ህዝብታት ንኸንቱ ኽሰርሑ እዮም፤ ኣህዛብ ከዓ ንሓዊ ኽደኽሙ እዮም፤ ይብል ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር።” |