Jeremiah 51:55 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ንባቢሎን ዘሚቱ ነቲ ዓብዪ ድምጺ ድማ ካብኣ ኣጥፍኦ። ማዕበላታ ከም ዓብዪ ማያት ኪጉረምረሙ ከለዉ፡ ድምጺ ድምጾም ይስማዕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ባቢሎንን አጥፍቶአታልና፥ ከእርስዋም ሞገዱ እንደ ብዙ ውኃዎች የሚተመውን ታላቁን ድምፅ ዝም አሰኝቶአልና፤ የድምፃቸው ጩኸት ተሰምቶአል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ባቢሎንን አጥፍቶአታልና፥ ከእርስዋም ታላቁን ድምፅ ዝም አሰኝቶአልና፤ ሞገዳቸውም እንደ ብዙ ውኆች ይተምማል፥ የድምፃቸውም ጩኸት ተሰምቶአል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ባቢሎንን አጥፍቶአታልና፥ ከእርሷም ታላቁን ድምፅ ዝም አሰኝቶአልና፤ ሞገዳቸውም እንደ ብዙ ውኆች ይተምማል፥ የድምፃቸውም ጩኸት ያስገመግማል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ባብሎነ ባይዛና፤ አ ዎልቃማ ኮሻካ ጮኡ ኦና። አባ ቤታዳን ጉምያ ሞርከቱ ዎራጂደ ጋርማማና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, Med'inaa Goday Baabloone bayzzana; Aa wolk'k'aama kooshshaakka c'o"u ootsana. Abbaa beetaadan guummiyaa morkketuu woraajjiidde garmmaamana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Baabiloone dhayssana; keeha waassiza izi waasoza co7u histtana; istta morkketi gita haaththa mala guummana; istta waasoykka kooshumana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ባቢሎኔ ይሳና፤ ኬሃ ዋሲዛ ኢዚ ዋሶዛ ጮኡ ሂስታና፤ ኢስታ ሞርኬቲ ጊታ ሃ ማላ ጉማና፤ ኢስታ ዋሶይካ ኮሹማና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ባብሎነ ይሳና፤ እያ ዎልቃማ ግርሳ ስእ ኦና። አባ ቤታዳ ጉምያ ሞርከት ኦልሸ ጬቀታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Babiloone dhaysana; iya wolqaama girsa si77i oothana. Abba beetada guummiya morketi olishe ceeqetana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ባቢሎንን ያጠፋታል፤ ታላቅ ጩኸቷንም ጸጥ ያደርጋል። ሞገዳቸው እንደ ታላቅ ውሃ ይተምማል፤ ጩኸታቸውም ያስተጋባል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንደ ባሕር ሞገድ የሚያስገመግም ሠራዊት በድንገት በባቢሎን ላይ ደርሶ እየደነፋ አደጋ ይጥልባታል፤ በዚህም እኔ አጠፋታለሁ፤ ጸጥም አደርጋታለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ንባቢሎን፥ ኣጥፊእዋ እዩሞ፤ ነቲ ዓብዪ ድምፃውን ስቕ ኣቢልዎ እዩሞ። ማዕበሎም ከም ብዙሕ ማያት ይሃምም፤ ድምፂ ዓው ዓውታኦም ድማ ይስማዕ ኣሎ። |