Jeremiah 51:54 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ባቢሎን ድምጺ ጭድርታ ይስማዕ፡ ካብ ምድሪ ከለዳውያን ድማ ዓብዪ ጥፍኣት ይስማዕ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ከባ​ቢ​ሎን የጩ​ኸት ድምፅ፥ ከከ​ለ​ዳ​ው​ያ​ንም ምድር የታ​ላቅ ጥፋት ድምፅ ተሰ​ም​ቶ​አል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከባቢሎን ጩኸት፥ ከከለዳውያንም ምድር የታላቅ ጥፋት ድምፅ ተሰምቶአል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከባቢሎን ጩኸት፥ ከከለዳውያንም ምድር የታላቅ ጥፋት ድምፅ ተሰምቶአል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ባብሎነፐ አሳ ዋሱዋ ኮሻይ፥ ባብሎነ ቢታፐ ዎልቃማ ባየ ኮሹንቻይ ስሰታና!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Baablooneppe asaa waasuwaa kooshshay, Baabloone biittaappe wolk'k'aama bayetsaa kooshunchchay sisettana!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Baabilooneppe waasoy siyettana; istta biittafe gita bashsha cenggurssi siyettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ባቢሎኔፔ ዋሶይ ሲዬታና፤ ኢስታ ቢታፌ ጊታ ባሻ ጬንጉርሲ ሲዬታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ባብሎነን ዋሶይ፥ ባብሎነ ቢታን ግታ ዮ ግርስ ስኤታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Babiloonen waasoy, Babiloone biittan gita dhayo girsi si7etana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ከባቢሎን ጩኸት፣ ከባቢሎናውያንም ምድር፣ የታላቅ ጥፋት ድምፅ ይሰማል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “ከባቢሎን ጩኸት፥ ከከለዳውያን ምድርም የታላቅ ጥፋት ድምፅ ይሰማል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ካብ ባቢሎን ኣውያት፥ ካብ ምድሪ ከለዳውያንውን፥ ዓብዪ ድምፂ ጥፍኣት ይስማዕ ኣሎ።