Jeremiah 51:52 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ እንሆ፡ ኣብ ልዕሊ ምስልታታ ፍርዲ ዝፍጽመለን መዓልትታት ይመጻ እየን፡ ኣብ ብዘላ ሃገራ ድማ ውጉኣት ኪጭድሩለን እየን፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ስለዚህ እነሆ የተቀረጹትን ምስሎችዋን የምበቀልበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፤ በምድርዋም ሁሉ የተገደሉት ይወድቃሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ስለዚህ፥ እነሆ፥ የተቀረጹትን ምስሎችዋ የምቀጣበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር በምድርዋም ላይ ሁሉ የተወጉት ያንቋርራሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ፥ እነሆ፥ የተቀረጹትን ምስሎችዋን የምቀጣበት በምድርዋም ላይ ሁሉ የተወጋው የሚያቃስትበት ዘመን ይመጣል፥ ይላል ጌታ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሽን ታን መና ጎዳይ ባብሎነ ኤቃቱዋ ሙርያ ዎዲ ያና። ደሸቴዳዋንቱ ቢታ ኡባን ኦላና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Shin taani Med'inaa Goday Baabloone eek'atuwaa muriyaa wodii yaana. Deshetteedawaanttu biittaa ubbaan olana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin GODAY, «Baabiloone eeqa xoossata qaxxayana wodey yaana; izi biitta ubbaan madunxidayti goottarana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጎዳይ፥ «ባቢሎኔ ኤቃ ጾሳታ ቃጻያና ዎዴይ ያና፤ ኢዚ ቢታ ኡባን ማዱንጺዳይቲ ጎታራና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን “ታኒ ጎዳይ ባብሎነ ኤቃታ ሴርያ ዎደይ ያና። ማዱንፅዳይሳት ቢታ ኡባን ኦላና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin “Taani Goday Babiloone eeqata seeriya wodey yaana. Madunxidaysati biitta ubban oolana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እንግዲህ ጣዖቶቿን የምቀጣበት ዘመን ይመጣል፤” ይላል እግዚአብሔር ፤ “በምድሯም ሁሉ፤ ቍስለኞች ያቃስታሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ እግዚአብሔር የምለው ይህ ነው። በባቢሎን ጣዖቶች ላይ የምፈርድበትና በሀገሪቱም የሚገኙ ቊስለኞች የጭንቀት ድምፅ የሚያሰሙበት ጊዜ ይመጣል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ እንሆ፥ ኣነ ነቲ ቕሩፅ ጣዖታት ባቢሎን ዝቐፅዐለን መዓልቲታት ክመፃ እየን፤ እቶም ኣብ ምድሪ ዝተወግኡ ዅሎም ክገዓሩ እዮም። |