Jeremiah 51:5 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እስራኤልን ይሁዳን ብኣምላኾም፡ ካብ እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ኣይተሓድገን። ዋላ እኳ ምድሮም ኣብ ልዕሊ እቲ ናይ እስራኤል ቅዱስ ሓጢኣት መሊኣ እንተነበረት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ምድራቸው በእስራኤል ቅዱስ ላይ በተሠራው በደል የተሞላች ብትሆንም፥ እስራኤል መበለት አልሆነችም፤ ይሁዳም ከአምላኩ ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ አልራቀም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ምድራቸው በእስራኤል ቅዱስ ላይ በተሠራው በደል ምንም እንኳ የተሞላች ብትሆን፥ እስራኤልም ሆነ ይሁዳ በአምላኩ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ዘንድ አልተጣለም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ምድራቸው በእስራኤል ቅዱስ ላይ በተሠራው በደል ምንም እንኳ የተሞላች ብትሆን፥ እስራኤልም ሆነ ይሁዳ በአምላካቸው በሠራዊት ጌታ ዘንድ አልተተዉም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ ቢታይነ ይሁዳ ቢታይ እስራኤልያ ጌሻ፥ ታና፥ ናቄዳ ናጋራን ኩሜዳዋ ግዶፐነ፥ እስራኤልያ ግድና፥ ይሁዳ ግድና፥ ላኡዋካ ታን ኡንቱንቱ ጾሳይ፥ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳይ አምአቲዳን የጋበይከ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa biittaynne Yihudaa biittay Israa'eeliyaa Geeshsha, taana, naak'k'eedda nagaran kumeeddawaa gidooppenne, Israa'eeliyaa gidina, Yihudaa gidina, laa"uwaakka taani unttunttu S'oossay, Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Goday am"atiidan yeggabeykke. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta biittaya Isra7eele Geeshsha sinththan mooron kumidaa gidikkoka Isra7eelenne Yuhuda Ubbaafe Wolqqama GODAY istta Xoossay istta yeggi aggibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ቢታያ ኢስራኤሌ ጌሻ ሲንን ሞሮን ኩሚዳ ጊዲኮካ ኢስራኤሌኔ ዩሁዳ ኡባፌ ዎልቃማ ጎዳይ ኢስታ ጾሳይ ኢስታ ዬጊ ኣጊቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ቢታ ናጋራን ኩንኮካ፥ ፆሳይ፥ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳይ፥ እስራኤለ ጌሻይ፥ እስራኤለነ ይሁዳ አምእዳ የግድ አግቤና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti biitta nagaran kunthikoka, Xoossay, Ubbaafe Wolqaama Goday, Isra7eele Geeshshay, Isra7eelenne Yihuda am7ida yeggidi aggibeenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ምድራቸው በእስራኤል ቅዱስ ፊት፣ በበደል የተሞላች ብትሆንም፣ እስራኤልንና ይሁዳን አምላካቸው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አልጣላቸውም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ምድራቸው በእኔ በእስራኤል ቅዱስ ዘንድ በበደል የተሞላች ብትሆንም እንኳ እኔ የሠራዊት ጌታ አምላካቸው እስራኤልንና ይሁዳን አልረሳኋቸውም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ምድሮም በቲ ንናይ እስራኤል ቅዱስ ዝበደልዎ በደል እኳ እንተ መልአት፥ ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር ኣምላኾም፥ ንህዝቢ እስራኤልን ንህዝቢ ይሁዳን ኣይደርበዮምን። |