Jeremiah 51:41 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰሳግ ከመይ ተወሰደ! ውዳሴ ብምልእታ ምድሪ ድማ ከመይ ጌሩ ይግረም! ባቢሎን ከመይ ኢላ ኣብ መንጎ ኣህዛብ መገረሚት ኮይና!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “የም​ድ​ርም ሁሉ ክብር እን​ዴት ተያ​ዘች! እን​ዴ​ትስ ተወ​ሰ​ደች! ባቢ​ሎን በአ​ሕ​ዛብ መካ​ከል እን​ዴት ለጥ​ፋት ሆነች!
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሼሻክ እንዴት ተያዘች! የምድርም ሁሉ ምስጋና እንዴት ተወሰደች! ባቢሎንም በአሕዛብ መካከል መደነቂያ እንዴት ሆነች!
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሼሻክ እንዴት ተያዘች! ምድርም ሁሉ የሚያመሰግናት እንዴት ተወሰደች! ባቢሎንም በአሕዛብ መካከል መሣቀቅያ እንዴት ሆነች!
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “አሳይ ኡባይ ሳቢያ ባብሎነ ኦይቀቴዳ! ባብሎነ ካዉተቱዋ ኡባ ግዶን አይባ ዳጋንያባ ግዴዴ!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Asay ubbay sabbiyaa Baabloone oyk'k'etteedda! Baabloone kawutetsatuwaa ubbaa giddon ayiba dagantsiyaabaa gideedee!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Sheshaaka waana di7ettadee! Sa7a ubbay izin ceeqettizaara waana oykettadee! Baabilooney kawoteththata ubbaa sinththan ay mala daganththizaaz gidadee!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሼሻካ ዋና ዲኤታዴ! ሳኣ ኡባይ ኢዚን ጬቄቲዛራ ዋና ኦይኬታዴ! ባቢሎኔይ ካዎቴታ ኡባ ሲንን ኣይ ማላ ዳጋንዛዝ ጊዳዴ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “አሳ ኡባይ ሳቢያ ባብሎነይ ዋንድ ኦይከትደ! ባብሎነይ ካዎተታ ግዶን ዋንድ ዳጋንያባ ግድደ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Asa ubbay sabbiya Babilooney waanidi oyketide! Babilooney kawotethata giddon waanidi daganthiyaba gidide!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሼሻክ እንዴት ተማረከች! የምድር ሁሉ ትምክሕትስ እንዴት ተያዘች! ባቢሎን በሕዝብ ሁሉ ዘንድ፣ ምንኛ አስደንጋጭ ሆነች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “የባቢሎን ከተማ እንዴት ተወረረች! ያቺ የዓለም መመኪያ የነበረችው እርስዋ እንዴት ተያዘች! ባቢሎንስ በሕዝብ ዘንድ ምንኛ አስደንጋጭ ሆነች!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ብዛዕባ ባቢሎን ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “ሼሻኸ ከመይ ተትሓዘት! እታ ንዅሉ ምድሪ ምስጋና ዝነበረት ከመይ ተወሰደት! ባቢሎን ንኣህዛብ ከመይ ኢላ መስደመሚት ኮነት!