Jeremiah 51:31 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንንጉስ ባቢሎን ከተማኡ ብሓደ ሸነኽ ከም እተታሕዘት ኼርእዮ፡ ሓደ ጭፍራ ኺራኸብ፡ ሓደ ልኡኽ ድማ ምስ ካልእ ኺራኸብ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለባቢሎን ንጉሥ ይነግር ዘንድ ሯጩ ሯጩን ለመገናኘት፤ መልእክተኛውም መልእክተኛውን ለመገናኘት ይሮጣል፤ ከተማዋ ከዳር እስከ ዳር ተይዛለችና፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዳር እስከ ዳር ድረስ ከተማው እንደ ተያዘች መልካምዎችዋም እንደ ተያዙ፥ ቅጥርዋም በእሳት እንደ ተቃጠለ፥ ሰልፈኞችም እንደ ደነገጡ ለባቢሎን ንጉሥ ይነግር ዘንድ ወሬኛው ወሬኛውን መልእክተኛውም መልእክተኛውን ሊገናኝ ይሮጣል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዳር እስከ ዳር ድረስ ከተማው እንደ ተያዘች ለባቢሎን ንጉሥ ለመንገር አንደኛው ሯጭ ሌላውን ሯጭ አንዱም መልእክተኛ ሌላውን መልእክተኛ ለመገናኘት ይሮጣል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀ ጋጻፐ ህን ጋጻ ጋካናዉ፥ ካታማይ ሞርክያን ኦይቀቴዳዋ ባብሎነ ካትያዉ ኦዳናዉ፥ ዎጽያዌ ዎጽያዋ ካሊደ፥ ኪተቴዳዌካ ኪተቴዳዋ ካሊደ ቢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha gas'aappe hini gas'aa gakkanaw, katamay morkkiyaan oyk'k'etteeddawaa Baabloone kaatiyaw odanaw, wos's'iyaawe wos's'iyaawaa kaalliide, kiitetteeddawekka kiitetteeddawaa kaalliide biino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Katamaya mulera oykettidayssa Baabiloone kawos yootanaas issi yombay hara yombas, issi qasttanney hara qasttannes heerakka toho bolla kaallees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካታማያ ሙሌራ ኦይኬቲዳይሳ ባቢሎኔ ካዎስ ዮታናስ ኢሲ ዮምባይ ሃራ ዮምባስ፥ ኢሲ ቃስታኔይ ሃራ ቃስታኔስ ሄራካ ቶሆ ቦላ ካሌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ ጋፃፐ ህን ጋፃ ጋካናዉ፥ ካታማይ ሞርከን ኦይከትዳይሳ ባብሎነ ካዋስ ኦዳናዉ፥ ዎፀይስ ዎፀይሳ ካልድ፥ ኪተትዳይስ ኪተትዳይሳ ካልድ ቦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha gaxape hini gaxa gakanaw, katamay morken oyketidaysa Babiloone kawas odanaw, woxeysi woxeysa kaallidi, kiitetidaysi kiitetidaysa kaallidi boosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከተማዪቱ ሙሉ በሙሉ መያዟን፣ ለባቢሎን ንጉሥ ለመንገር፣ አንዱ ወሬኛ ሌላውን ወሬኛ፣ አንዱ መልእክተኛ ሌላውን መልእክተኛ ወዲያው ወዲያው ይከተላል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእርሱ ከተማ ከዳር እስከ ዳር የተያዘች መሆንዋን ለባቢሎን ንጉሥ ለመንገር አንዱ ሩዋጭ ለሌላው ሩዋጭ፥ አንዱ መልእክተኛ ለሌላው መልእክተኛ መልእክቱን ለማስተላለፍ ይሯሯጣሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንንጉስ ባቢሎን ከተማኡ ብዅሉ ወገን ከም ዝተትሓዘት ከውርዩሉ፥ እቲ ሓደ ጐያዪ ናብቲ ሓደ ጐያዪ፥ እቲ ሓደ ልኡኽ ከዓ ናብቲ ሓደ ልኡኽ ክራኸብ ይጐዪ። |