Jeremiah 51:29 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምድሪ ባቢሎን ነባሪ ዘይብላ ምድረበዳ ንምግባሩ፡ ኵሉ ሓሳብ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ባቢሎን ኪፍጸም እዩ እሞ፡ እታ ምድሪ ተንቀጥቀጠትን ክትሓዝንን እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ማንም እን​ዳ​ይ​ቀ​መ​ጥ​ባት የባ​ቢ​ሎ​ንን ምድር ባድማ ያደ​ር​ጋት ዘንድ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዐሳብ በባ​ቢ​ሎን ላይ ጸን​ቶ​አ​ልና ምድር ተና​ወ​ጠች፤ ታመ​መ​ችም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ማንም እንዳይቀመጥባት የባቢሎንን ምድር ባድማ ያደርጋት ዘንድ የእግዚአብሔር አሳብ በባቢሎን ላይ ጸንቶአልና ምድር ተናወጣለች ታመመችም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ማንም እንዳይቀመጥባት የባቢሎንን ምድር ባድማ ለማድረግ የጌታ አሳብ በባቢሎን ላይ ጸንቶአልና ምድር ተናወጠች ተወራጨችም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ባብሎነ ኦንነ ደኤና ባዞ ኦናዉ መና ጎዳይ ሀልቼዳ ሀልቹዋ ፖልያ ድራዉ፥ ቢታይ ኡባይ ኮኮረነ ፖርቃካቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Baabloone ooninne de'enna bazzo ootsanaw Med'inaa Goday halchcheedda halchchuwaa poliyaa diraw, biittay ubbay kokkorenne pork'k'akattee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baabiloone oonikka dontta bazzo biitta histtanaas GODAY qoppida qofay polettana wodey gakkida gishshas biittay kokkorees; metonkka poporqqu gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባቢሎኔ ኦኒካ ዶንታ ባዞ ቢታ ሂስታናስ ጎዳይ ቆፒዳ ቆፋይ ፖሌታና ዎዴይ ጋኪዳ ጊሻስ ቢታይ ኮኮሬስ፤ ሜቶንካ ፖፖርቁ ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ባብሎነይ ኦንካ ዶና ባይሳ ኦናዉ ጎዳይ ሀልችዳ ሀልቹዋ ፖልያ ግሾ፥ ቢታ ኡባይ ኮኮረስነ ፖርቃቴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Babilooney oonika doonna baysa oothanaw Goday halchida halchuwa poliya gisho, biitta ubbay kokoresinne porqatees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰው በዚያ መኖር እስከማይችል ድረስ፣ የባቢሎንን ምድር ባድማ ለማድረግ፣ እግዚአብሔር በባቢሎን ላይ ያቀደው ስለሚጸና፣ ምድር ትናወጣለች፤ በሥቃይም ትወራጫለች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ባቢሎንን ማንም የማይኖርባት ምድረ በዳ እንድትሆን ለማድረግ እግዚአብሔር ያቀደውን የሚፈጽምበት ጊዜ ከመሆኑ የተነሣ፥ ምድር በመናወጥ ትንቀጠቀጣለች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር እቲ ንሃገር ባቢሎን ሓደ እኳ ዝነብረላ ዘይብላ፥ ምድረ በዳ ኽገብራ እየ ኢሉ፥ ዝወሰነላ ይፍፅሞ ኣሎሞ፥ ምድሪ ትንቅጥቀጥ ራዕራዕውን ትብል ኣላ።