Jeremiah 51:22 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምሳኻትኩም ንሰብኣይን ሰበይትን ክጭፍልቖም እየ። ምሳኻ ድማ ኣረጋውያንን ንኣሽቱን እጭፍልቖም፤ ምሳኻ ድማ ነቲ መንእሰይን ሰራሕተኛን ክጭፍልቖ እየ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በአንቺም ወንድና ሴትን እበትናለሁ፤ በአንቺም ሽማግሌውንና ብላቴናውን እበትናለሁ፤ በአንቺም ጐልማሳውንና ቆንጆዪቱን እበትናለሁ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በአንቺም ሰረገላውንና በላዩ የሚቀመጠውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ወንድንና ሴትን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ሽማግሌውንና ብላቴናውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ጐልማሳውንና ቆንጆይቱን እሰባብራለሁ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በአንቺም ወንድንና ሴትን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ሽማግሌውንና ብላቴናውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ጐልማሳውንና ድንግሊቱን እሰባብራለሁ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔናን ማጫዋነ አቱማዋ፥ ጭማነ ናናቱዋ፥ ዎዳላቱዋነ ጌላዮቱዋ መንሬድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neenan mac'c'awaanne attumawaa, c'imaanne naanatuwaa, wodallatuwaanne geelayotuwaa mentsereetsaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nenan maccassatanne attumasata menththereththadis; cimatanne naateththata menththereththadis; panththatanne geela7ota menththereththadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔናን ማጫሳታኔ ኣቱማሳታ ሜንሬዲስ፤ ጪማታኔ ናቴታ ሜንሬዲስ፤ ፓንታኔ ጌላኦታ ሜንሬዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ነና ጎኤታዳ ማጫነ አደ፥ ጭማነ ናይታ ፓንነ ጌላኦ መንረስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nena go7etada maccanne adde, cimanne nayta panthinne geela7o mentherethas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በአንቺ ወንዱንና ሴቱን እሰባብራለሁ፤ በአንቺ ሽማግሌውንና ወጣቱን እሰባብራለሁ። በአንቺ ጐረምሳውንና ኰረዳዪቱን እሰባብራለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በአንቺ ሴቶችንና ወንዶችን ሽማግሌውንና ወጣቱን፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ሰባብሬአለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብኣኺ ሰብኣይን ሰበይትን ክሰባብር እየ፤ ኣረጊትን ቈልዓን ድማ ኽሰባብር እየ፤ ብኣኺ ጐበዝን ጐርዞን ክሰባብር እየ፤ |