Jeremiah 51:19 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ግደ ያእቆብ ከምኦም ኣይኰነን። ንሱ ንዅሉ ዝፈጠረ እዩ፣ እስራኤል ድማ በትሪ ርስቱ እዩ። እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ስሙ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የያዕቆብ ዕድል ፋንታ እንደ እነዚህ አይደለም፤ እርሱ የሁሉ ፈጣሪ ነውና። እስራኤልም የርስቱ ነገድ ነው። ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የያዕቆብ እድል ፈንታ እንደ እነዚህ አይደለም፥ እርሱ የሁሉ ፈጣሪ ነውና፤ እስራኤልም የርስቱ ነገድ ነው፥ ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የያዕቆብ ድርሻ እንደ እነዚህ አይደለም፥ እርሱ የሁሉ ፈጣሪ እስራኤልም የርስቱ ነገድ ነውና፥ ስሙ የሠራዊት ጌታ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ያቆባ ጾሳይ፥ ሄዋ ማላ ግደና። አያዉ ጎፐ፥ እ ኡባባ መዳዋ። እስራኤልያ አሳይ እ ባረዉ ዶሬዳ ዛረ። አ ሱንይካ ኡባፐ ዎልቃማ መና ጎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Yaak'ooba S'oossay, hewaa mala gidenna. Ayaw gooppe, I ubbabaa med'd'eeddawaa. Israa'eeliyaa Asay I barew dooreedda zare. Aa suntsaykka Ubbaappe Wolk'k'aama Med'inaa Godaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yaaqoobe qaaday gidikko heytantta mala gidenna; izi ubbaa medhdhidayssa; Isra7eele asay izi baas doorida dere; iza sunththi GODAA Ubbaafe Wolqqama Xoossa» gees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ያቆቤ ቃዳይ ጊዲኮ ሄይታንታ ማላ ጊዴና፤ ኢዚ ኡባ ሜዳይሳ፤ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኢዚ ባስ ዶሪዳ ዴሬ፤ ኢዛ ሱን ጎዳ ኡባፌ ዎልቃማ ጾሳ» ጌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ያይቆባ ፆሳይ ኤንታ መላ ግደና፤ ኡባባ መዳይ እያ። እ ባዉ ዶርዳ ኮቻይ እስራኤለ አሳ፤ እያ ሱንይ ኡባፈ ዎልቃማ ጎዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Yayqooba Xoossay enta mela gidenna; ubbaba medhiday iya. I baw doorida kochay Isra7eele asaa; iya sunthay Ubbaafe Wolqaama Godaa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የያዕቆብ ዕድል ፈንታ የሆነው ግን እንደ እነዚህ አይደለም፤ እርሱ የሁሉ ነገር ፈጣሪ ነውና፤ እስራኤልም የርስቱ ነገድ ነው። ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የያዕቆብ አምላክ ግን እንደ እነርሱ አይደለም፤ እርሱ የሁሉ ነገር ፈጣሪ ነው፤ ለራሱ የተለየ ሕዝብ እንዲሆን እስራኤልን መርጦታል፤ ስሙም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግደ ያእቆብ ግና ኸምዙይ ኣይኮነን፤ ንሱ ንዅሉ ዝፈጠረ እዩሞ፥ እስራኤል ድማ ነገድ ርስቱ እዩ፤ ስሙውን ጐይታ ሰራዊት እግዚኣብሄር እዩ። |