Jeremiah 51:10 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ጽድቅና ኣውጽአ። ንዑ ኣብ ጽዮን ስራሕ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ነበስር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ፍርዳችንን አውጥቶአል፤ ኑ በጽዮን የአምላካችን የእግዚአብሔርን ሥራ እንናገር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ጽድቃችንን አውጥቶአል፤ ኑ፥ በጽዮን የአምላካችንን የእግዚአብሔርን ሥራ እንናገር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ ጽድቃችንን በግልጥ አውጥቶአል፤ ኑ፥ በጽዮን የአምላካችንን የጌታን ሥራ እንናገር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይ፥ “መና ጎዳይ ኑና ሻትንዳ! አነ ጽዮነ ቢደ፥ መና ጎዳይ ኑ ጾሳይ ኦዳዋ አሳዉ ኦዶይተ!” ያጋና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa asay, «Med'inaa Goday nuuna shatintseedda! Ane S'iyoone biide, Med'inaa Goday nu S'oossay ootseeddawaa asaw odoytte!» yaagana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY nu suureteththa gishshas markkattides; ane haa yiite; GODAA nu Xoossay ooththidayssa Xiyoonen awajjoos› gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኑ ሱሬቴ ጊሻስ ማርካቲዴስ፤ ኣኔ ሃ ዪቴ፤ ጎዳ ኑ ጾሳይ ኦዳይሳ ጺዮኔን ኣዋጆስ› ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳይ፥ “ጎዳይ ኑስ ፕርድዳ ግሾ፥ ፅዮነ ብድ፥ ጎዳይ ኑ ፆሳይ ኦዳባ ኦዳና” ያጋና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay, “Goday nuus pirdida gisho, Xiyoone bidi, Goday nu Xoossay oothidaba odana” yaagana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ እግዚአብሔር ቅንነታችንን መሰከረ፤ ኑ፤ አምላካችን እግዚአብሔር ያደረገውን፣ በጽዮን እንናገር።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስራኤላውያን እንዲህ ተባባሉ፦ “እግዚአብሔር ለእኛ ትክክለኛ ፍርዱን ስለ ሰጠን ኑ! ወደ ኢየሩሳሌም ሄደን እግዚአብሔር አምላካችን ያደረገውን ሁሉ እንናገር።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እግዚኣብሄር ንፅድቅና ኣውፂኡልና እዩ፤ ንዑናይ ንግብሪ እግዚኣብሄር ኣምላኽና ኣብ ፅዮን ንንገር።” |