Jeremiah 51:1 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል፤ እንሆ፡ ኣብ ልዕሊ ባቢሎንን ኣብ ልዕሊ እቶም ኣንጻረይ ዚትንስኡን ዜዕኑ ንፋስ ኬልዕል እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “እነሆ፥ በባቢሎን ላይና በከለዳውያን ምድር በሚኖሩት ላይ የሚያቃጥልና የሚያጠፋ ነፋስን አስነሣለሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በባቢሎን ላይና በከለዳውያን ምድር በሚኖሩት ላይ አጥፊውን ነፋስ አስነሣለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በባቢሎን ላይና በሌብ-ቃምያ በሚኖሩት ላይ አጥፊውን ነፋስ አስነሣለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ባብሎነ አሳነ ባብሎነ ቢታ ይስያ ጫርኩዋ ታን ኪታና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Baabloone asaanne Baabloone biittaa d'ayissiyaa c'arkkuwaa taani kiittana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY, «Be7ite! Baabiloonenne izin dizayta bolla dhayssiza carko tani yeddana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ፥ «ቤኢቴ! ባቢሎኔኔ ኢዚን ዲዛይታ ቦላ ይሲዛ ጫርኮ ታኒ ዬዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባብሎነ አሳነ ባብሎነ ቢታ ይስያ ጫርኮ ኪታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Babiloone asaanne Babiloone biitta dhaysiya carko kiittana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ በባቢሎንና በምድሯ ላይ፣ የሚያጠፋ ነፋስ አስነሣለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ባቢሎንና ሕዝብዋን ጠራርጎ የሚያጠፋ ብርቱ ነፋስ አስነሣለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ “እንሆ፥ ኣነ ንባቢሎንን ነቶም ኣብ ማእኸላ ዝነብሩን፥ ዘጥፍእ ንፋስ ክሰደላ እየ። |