Jeremiah 50:45 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ፡ ነቲ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ባቢሎን ዝወሰዶ ምኽሪ ስምዑ። ነቲ ኣብ ልዕሊ ምድሪ ከለዳውያን ዝወሰኖ ዕላማታቱ ድማ፡ ብሓቂ ካብ መጓሰ ዝነኣሰ ክወልዱ እዮም። ብርግጽ መሕደሪኦም ምሳታቶም በረኻ ክገብሮ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በባ​ቢ​ሎን ላይ የመ​ከ​ረ​ባ​ትን ምክር፥ በከ​ለ​ዳ​ው​ያ​ንም ምድር ላይ ያሰ​ባ​ትን ዐሳብ ስሙ፤ በእ​ው​ነት የበ​ጎ​ቻ​ቸ​ቸው ጠቦ​ቶች ይጠ​ፋሉ፤ በእ​ው​ነት ማደ​ሪ​ያ​ዎ​ቻ​ቸ​ውም ባድማ ይሆ​ናሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ እግዚአብሔር በባቢሎን ላይ የመከረባትን ምክር፥ በከለዳውያንም ምድር ላይ ያሰባትን አሳብ ስሙ፤ በእውነት የመንጋ ትናንሾች ይጎተታሉ፤ በእውነት ማደሪያቸውን ባድማ ያደርግባቸዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ጌታ በባቢሎን ላይ የመከረባትን ምክር፥ በከለዳውያንም ምድር ላይ ያሰባትን አሳብ ስሙ፤ በእውነት የመንጋው ትንንሾች እንኳ ይጐትቷቸዋል፤ በእውነት የማደሪያውም በረት በእነርሱ ላይ ይሣቀቃል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ታን መና ጎዳይ ባብሎነ አሳ ቦላንነ ባብሎነ ቢታ ቦላን ሀልቼዳዋነ ቆፔዳዋ ስስተ! ኡንቱንቱ ናናቱዋ ዎልቃን ጎቺደ አፋና፤ ሄዋ ጋሱዋን ኡንቱንቱ ሶ አሳይ ኡባይ ዳጋማና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, taani Med'inaa Goday Baabloone asaa bollaninne Baabloone biittaa bollan halchcheeddawaanne k'oppeeddawaa sisite! Unttunttu naanatuwaa wolk'k'an goochchiide afana; hewaa gaasuwaan unttunttu soo Asay ubbay dagamana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas GODAY Baabiloone bolla halchchida halchcho, Baabiloone biitta bolla qoppida qofaa siyite! guuththa wudey gooshetti baana; istta gaason heemmizasohoza mulera dhayssana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ጎዳይ ባቢሎኔ ቦላ ሃልቺዳ ሃልቾ፥ ባቢሎኔ ቢታ ቦላ ቆፒዳ ቆፋ ሲዪቴ! ጉ ዉዴይ ጎሼቲ ባና፤ ኢስታ ጋሶን ሄሚዛሶሆዛ ሙሌራ ይሳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ጎዳይ ባብሎነ ቦላነ ባብሎነ ቢታ ቦላ ሀልችዳባነ ቆፕዳባ ስእተ። ኤንታ ናይታ ዎልቃን ጎችድ ኤፋና፤ ሄሳ ጋሶን ኤንታ ሶ አሳ ኡባይ ዳጋማና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Goday Babiloone bollanne Babiloone biitta bolla halchidabanne qopidaba si7ite. Enta nayta wolqan goochidi efana; hessa gaason enta soo asa ubbay dagammana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ እግዚአብሔር በባቢሎን ላይ ያቀደውን፣ በባቢሎናውያንም ምድር ላይ ያሰበውን ስሙ፤ ከመንጋው ታናናሹ ተጐትቶ ይወሰዳል፤ በእነርሱም ምክንያት መሰማሪያቸውን ፈጽሞ ያጠፋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሁን እንግዲህ እግዚአብሔር በባቢሎናውያን ላይ የመከረውን ምክርና በከለዳውያን ምድር ላይ ያቀደውን ዕቅድ ስሙ፤ ልጆቻቸው እንኳ እንደ በግ ግልገሎች ተጐትተው ይወሰዳሉ፤ በእነርሱም ምክንያት መሰማሪያቸው አስደንጋጭ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ እግዚኣብሄር ንባቢሎን ዝመደበላ ምኽርን፥ ንሃገር ከለዳውያን ዝሓሰበላ ሓሳብን፥ እንታይ ከም ዝኾነ ስምዑ፤ ኣናእሽተይ መጓሰኦም እንተይተረፉ ተጐቲቶም ክውሰዱ እዮም፤ ንመውፈሪኦም ፈፂሙ ኸጥፍኦ እዩ።